በትግራይት አዲግራት ዪኒቨርሲቲ በተነሳ የብሄር ግጭት ቢያንስ ሶስት ተማሪዎች እንደተገደሉ ተሰማ

ቦርከና ታህሳስ 1,2010 ዓ ም Embed from Getty Images በደቡብ ምዕራብ እና ደቡብ ምስራቅ ዮኒቨርስቲዎች ሲስተዋል የከረመው በብሄር ላይ የመተሰረት ግጭት እና ከዚያው ጋር ተያያዞ የተነሳው ውጥረት እና ጭንቀት ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እንደተዛመተ ተሰማ። በትግራይ ክልል በአዲግራት ዮኒቨርስቲ የሚማሩ የአማራ እና የኦሮሞ ብሄር ተወላጂ ተማሪዎች በትግራይ ክልል ተማሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ ፤ በዚህም ምክንያት ቢያንስ […]

የአፋር ነጻ አውጭ ግንባር አስራ ሰባት የህወሓት ወታደሮችን ገደልኩ አለ

ህዳር 29 2010 ዓ ም የአፋር ነጻ አውጭ ግንባር (አርዱፍ) ትላንት በላከው መግለጫ የህወሓት ሰራዊት ከክልሉ ልዮ ኃይል ጋር በመቀናጀት የአርዱፍን ተዋጊዎች ከአካባቢው ለማጽዳት በሚል በከፈተው ጥቃት በሞጎሮስ አካባቢ ለቀናት የዘለቀ ጦርነት እንደተካሄደ በመግለጽ አስራ ሰባት ያህል የህወሓት ሰራዊት ገድየ በርካቶችን አቁስያለው ብሏል። “ህወሓት እና የአፋር ልዮ ኃይል አርዱፍን ከአካባቢው ለማስለቀቅ የተጀመሩት ዘመቻ በክልሉ ያለውን […]

ከቶሮንቶ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን የድረሱልን ጥሪ

ነሃሴ 11 ፤ 2009 ዓ ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት የክርስቶስ ቤተሰቦች። በካናዳ በመጀመሪያ የተመሰረተው የቶሮንቶ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን አሳዛኝ ዜና ወደ እናንተ ሳደርስ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው። እሁድ August 6, 2017 ወይም ሀምሌ 30,2009 አ.ም የእመቤታችንን የፍልሰታ ጾም ለመጀመር በዋዜማ ላይ በነበርንበት […]

በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር የክልሎች አሸናሸን ና – በፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ

ሐምሌ 27 ፤ 2009 ዓ ም ምንጭ ፤ ኢትዮ ፓናሮማ ጥናቱ በዋነኛነት ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም ያስከተለውን ምስቅልቅል በማስረጃ የሚያብራራ ሲሆን ፤ በዚሁ የፖለቲካ አወቃቀር ምክንያት የተፈጠሩ እንደ ወልቃይት ያሉ ጉዳዮችን ከምንጫቸው በማንሳት ይተነትናል። ኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ ችግር በውል ላልተረዳ መሰረታዊ የሆነ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ የሚችል ጽሁፍ ነው። ሙሉው ጽሁፍ ከታች በፒዲኤፍ ቀርቧል። ከታች ያለውን ማያያዧ ይጫኑ […]

የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ምርጫ ሰም እና ወርቅ (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ) ግንቦት 19 ፤ 2009 ዓ ም አለም አቀፉ የጤና ድርጅት በእንግሊዝኛ ምህፃሩ “WHO” በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን ሊቀመንበሩ ድርጎ ሰሞኑን ሾሟል፡፡ ሰውየው የኢትዮጵያን ሁለመና እንደ እንዝርት ከሚያሾረው ህወሃት ዋና ሰዎች አንዱ ናቸው፡፡ ይህ ከዕጩነታቸው እስከ ምረጡኝ ዘመቻቸው ሁሉን ሙሉ ሁሉን ዝግጁ ሳያደርግላቸው አልቀረም፡፡ ሰውየው ለጤናው ዘርፉ ቀጥተኛ […]

አሰፋ ጫቦ ተገደለ ወይስ ሞተ? (ቬሮኒካ መላኩ)

ቬሮኒካ መላኩ ሚያዚያ 18 2009 ዓ ም ……………… የመጨረሻው መጀመሪያ … ባለፈው ወር አካባቢ የቦርከና ድረ ገፅ ባለቤት የእለት ስራውን እያከናወነ እያለ ከሌላኛው የአለም ጫፍ ከወደ አውስትራሊያ አንድ አጠር ያለች መልእክት ትደርሰዋለች ። ይች መልእክት ቦርከና የመልእክት ሳጥን ውስጥ በገባችበት ሰአት በሌላኛው የአለም ጫፍ አንድ በሙሉ ጤንነት ላይ የሚገኝ ሰው ዳላስ ውስጥ ምናልባት ራሱ ያፈላውን […]

የወያኔ አስነዋሪ ድርጊት በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴ ጀግኖች (አስናቀው አበበ)

አስናቀው አበበ ሚያዚያ 2 2009 ዓ ም ከቅርብ ወራት ወዲህ በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴና ብዙ አካባቢወች በመንቀሳቀስ ለስርዓቱ ታማኞች ራስ ምታት ሆነው ጥቃት በማድረስ ላይ ከነበሩ የጎበዝ አለቆች ሁለቱ መገደላቸው ተሰማ። እራሳቸውን አደራጅተው ከቦታ ቦታ በመዘዋወር በመንግስት ተቋማት እና ባለስልጣናቱ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት በማድረስ ለወያኔ የእግር እሳት እንደነበሩ ከአካባቢው ምንጮቻችን ለመረዳት ችለናል። እነዚሁ ታጣቂዎች፣ ባለፈው ጥር […]

ጎርጎራ ከተማ በቻይና ድርጅት ላይ ጥቃት ተሰንዝሮ ሰወች ተጎዱ

ጎርጎራ ከተማ በቻይና ድርጅት ላይ ጥቃት ተሰንዝሮ ሰወች ተጎዱ 3 ሰወች ሞተው 4 ቆስለዋል ተብሏል አስናቀው አበበ እንደዘገበው መጋቢት 26 2009 ዓ ም ከጎንደር ከተማ 60 ኪ.ሜ. እርቆ በቆላድባና በጎርጎራ መካከል በመንገድ ተቋራጭነት የተሰማራው ዩራፕ የተባለው የቻይና ድርጅት የሚገለገልባቸው መኪኖች የቆሙበት ካምፕ ላይ ትናንት ሰኞ ሌሊት በተሰነዘረ ጥቃት የተኩስ ልውውጥ ተነስቶ 3 ሰወች መሞታቸውና 4 […]

ሰበር ዜና – በዝቋላ ገዳም ዙሪያ ሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ (ሐራ ዘተዋህዶ እንደዘገበው)

መጋቢት 1 2009 ዓ ም . ከደቡብ ምሥራቅ ወደ ገዳሙ ቅዱሳን ጫካ (ምዕራብ) እየተቀጣጠለ ነው . የወረዳው አስተዳደር እና ሕዝብ ከገዳሙ ማኅበረሰብ ጋራ እየተጋገዘ ነው . ቃጠሎውን ለመቆጣጠር ተጨማሪ ርዳታና ድጋፍ እየተጠየቀ ነው በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት፣ የደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ዙሪያ፣ ዛሬ፣ መጋቢት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ የእሳት ቃጠሎ […]

የጦር መሳሪያ ዋጋ አሻቀበ፤ ክላሽንኮቭ እስከ 60 ሺህ ብር ይሸጣል፣ መሳሪያ ቁልፍ ሃብት ሆኗል!

የካቲት 14 2009 ዓ ም .ሱዳንና ህወሃት የመሳሪያ ዝውውርን ለመግታት ተስማሙ .ትግራይ ክልል ኢትዮጵያን ወክሎ ከሱዳን ጋር ስምምነት አደረገ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ የተቀሰቀሰዉ አመጽ ማህበራዊ መሰረቱን እያሰፋ በጎንደርና በጎጃም የተለያዩ ዞኖችን፣ ወረዳዎችን፣ የከተማ አስተዳደሮችና የገጠር ከተሞችን ያዳረሰ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመሆን በቅቷል። ይኸው ህዝባዊ እምቢተኝነት በጦር መሳሪያ የታጀበ መሆኑ ደግሞ ከሌሎች የተለየ አድርጎታል። […]