By Admin on
አበይት ዜና
የካቲት 14 2009 ዓ ም .ሱዳንና ህወሃት የመሳሪያ ዝውውርን ለመግታት ተስማሙ .ትግራይ ክልል ኢትዮጵያን ወክሎ ከሱዳን ጋር ስምምነት አደረገ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ የተቀሰቀሰዉ አመጽ ማህበራዊ መሰረቱን እያሰፋ በጎንደርና በጎጃም የተለያዩ ዞኖችን፣ ወረዳዎችን፣ የከተማ አስተዳደሮችና የገጠር ከተሞችን ያዳረሰ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመሆን በቅቷል። ይኸው ህዝባዊ እምቢተኝነት በጦር መሳሪያ የታጀበ መሆኑ ደግሞ ከሌሎች የተለየ አድርጎታል። […]
By Admin on
አበይት ዜና
የካቲት 9 2009 ዓ ም ጎቤን ሊያድን የሄደው ጦር በህዝብ ተባሯል! ማክሰኞ ማታ እንቃሽ ከደጋው ላይ በወያኔ ሰራዊትና በከፋኝ የጎበዝ አለቆች መካከል ለሰአታት የቆየ ውጊያ ተደርጓል። ሁኔታው አሁንም ውጥረት የበዛበት ነው። ባለፉት ቀናት ውስጥ በአቅራቢያ ወረዳወች የሚገኘው ህዝብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወቃል። እስካሁን በወያኔ ላይ ስለደረሰ ጉዳት ዝርዝር አልታወቀም። የጎበዝ አለቆች ግን ደህና ናቸው። […]
By Admin on
አበይት ዜና
ዋዜማ ራዲዮ ጥር 9 ፤ 2009 ዓ ም የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት በድጋሚ በጋምቤላ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት በማድረስ 11 ሰዎችን ገድለው ከ20 ያላነሱ ህፃናትን ጠልፈው ወስደዋል ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ጉዳዬች ፅ/ቤት ሀላፊ ኦኬሎ ኡማን ዴንግ ለዋዜማ ዘጋቢ እንደነገሯት ሙርሌዎቹ ከትናንት በስቲያ እሁድ እለት ባደረጉት ጥቃት 11 ሰዎችን በመግደል ህፃናትና ከብቶችን ዘርፈዋል። በ2008 አም የሙርሌ […]
By Admin on
አበይት ዜና
ጥር 2 2009 ዓ ም በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 በሚገኘው የኢንታሳል ሆቴል በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ አንድ ሰው ሳይሞት እንዳልቀረ የማህበራዊ ሚዲያ ምንጮች ዘግበዋል። የኢሳት የእንግሊዝኛ ዘገባ እንደሚያመለክተው ደሞ አራት ያህል ሰዎች ከቦንብ ፍንዳታው ጋር በተያያዘ ምክንያት የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ሙሉነህ እዮኤል በማህበራዊ ሜዲያ ስለጎንደር መረጃ በማካፈል ይታወቃል። እሱ ያካፈለው መረጃም ጥቃቱ በእርግጥም […]
By Admin on
አበይት ዜና
ኢሳት ታህሳስ 26 ፥ 2009 ዛሬ ረቡዕ ማምሻውን በባህርዳር ግራንድ ሆቴል የቦንብ ፍንዳታ መድረሱን የአይን ምስክሮች ገለጹ። ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ ባህርዳር ግራንድ ሆቴል ላይ ጥቃቱን ስላደረሱት ወገኖች ማንነት የታወቀ ነገር የለም። ጥቃቱን የፈጸሙት ወገኖች ለምን አላማ እንደፈጸሙትም ግልጽ አልሆነም። ሆኖም አዲሱን […]
By Admin on
አበይት ዜና
ኢሳት ታህሳስ 19 ፥ 2009 በውጭ ሃገር ያሉ የኢትዮጵያ የሲቪክና የፖለቲካ ድርጅቶች ለ3 ተከታታይ ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሃገር የመላክ ማዕቀብ ጥሪን አስተላለፉ። 17 የሚሆኑት የሲቪልና የፖለቲካ ድርጅቶች ኢትዮጵያውያን ለንግድም ይሁን ለቤተሰብ ድግማ የሚልኩት የውጭ ምንዛሪ እንዳይላክ ማድረግ በሃገሪቱ ያለውን አምባገነን አገዛዝ ለማድከም ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንደሚያደርግ መግለጫው አመልክተዋል። ድርጅቶቹ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ […]
By Admin on
አበይት ዜና
ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ኅዳር 9 2009 ዓ ም የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ። የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ። ከታሳሪዎቹ መካከል የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ አቶ አናንያ ሶሪ እንዲሁም ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ገርጂ እንደሚገኙ […]
By Admin on
አበይት ዜና
ጥቅምት 2 2009 ዓ ም የኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ስርዓተ ቀብር ወዳጆቻቸው እና አድናቂቆቻቸው በተገኙበት ትላንት በቅድስት ስላሴ መንበረ ጸባኦት ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል። የኃይሉ ሻውል ዜና እረፍት የተሰማው ባለፈው ሳምንት ሲሆን ፤ ህክምና ሲከታተሉ በነበረበት በባንኮክ ታይላንድ ነው ያረፉት። በቤተሰብ አንጻር ኃይሉ ሻውል በህይወት ዘመናቸው ስድስት ልጆችን አፍርተዋል።
By Admin on
አበይት ዜና
መስከረም 27 2008 ዓ ም አንጋፋው የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪ ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ከዚህ ዓለም በሞት እንተደለዮ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል። እንደዘገባው የኃይሉ ሻውል ያረፉት ህክምና እየተከታተሉ በነበረበት በታይላይድ ነው። ቀደም ሲል በፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በተመሰረው የመላው አማራ ሕዝቡ ድርጂት ያገለገሉት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል በኋላም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ሲመሰረት ቁልፍ […]
By Admin on
አበይት ዜና
መስከረም 23 2009 ዓ ም በኦሮሞ ሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መንግስት ባስነሳው ቀውስ እና በወሰደው ርምጃ ምክንያት የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት መጥፋቱ በተለያየ መገናኛ ብዙሃን የተዘገበ እና ህዝባዊ ቁጣም የቀሰቀሰ እንደሆነ ይታወቃል። ሆኖም ዜጎች ስለተገደሉበት ሁኔታ እና ህይወታቸውን ስላጡ ሰዎች ቁጥር የተለያየ መረጃ ሲዘዋወር ቆይቷል። ዓለም አቀፍ ሜዲያዎች በአብዛኛው የሃምሳ ሰዎች ህይወት […]