ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር አንገርብ እስር ቤት ለመውሰድ የተደረከው ሙከራ ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው

ነሃሴ 18 2008 ዓ ም በፌደራል ፖሊስ ማንነት ተከልለው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር አንገርብ እስር ቤት ለመውሰድ የሞከሩ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠማቸ ተሰማ። በዚሁ ሳቢያ የህወሓት ታጣቂዎች በአንድ በኩል ፤ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የታሰሩበት በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአንገርብ እስርቤት ጠባቂ ፖሊሶች እና የጎንደር ህዝብ በሌላ በኩል ሆነው ጦርነት ወደሚመስል የተኩስል ልውውጥ እንደገኑም ለማወቅ… Continue reading ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር አንገርብ እስር ቤት ለመውሰድ የተደረከው ሙከራ ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የሬዮ ኦሎምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ በኋላ ያሳየው የፖለቲካ ተቃውሞ ኢትዮጵያውያንን እና ዓለምን አነጋገረ

ነሃሴ 15 2008 ዓ ም ኢትዮጵያ ከዚህ ከሪዮ ኦሎሚፒክ በፊት ከተሳተፈችባቸው ኦሎምፒኮች ውጤት ጋር ሲነጻጸር የሪዮ ውጤት እየተባለ በሚተችበት ሁኔታ ፤ በመጨረሻው የአትሌቲክስ ውድድር መርሃ ግብር በወንዶች ማራቶች ኢትዮጵያዊው ፈይሳ ሌሊሳ አንደኛ ሆኖ የጨረሰውን የኬንያውን ኢሊድ ኪፕቾጌን በቅርብ ርቀት ተከትሎ በመግባት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አምጥቶ ነበር። ፈይሳ ርቀቱን ሌመጨረስ የተወሰነ ሜትሮች ሲቀሩት ጀምሮ በኦሮሚኛ ተናጋሪ… Continue reading አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የሬዮ ኦሎምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ በኋላ ያሳየው የፖለቲካ ተቃውሞ ኢትዮጵያውያንን እና ዓለምን አነጋገረ

ኢትዮጵያውያን በቶሮንቶ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ነሃሴ 9 2008 ዓ ም በቶሮንቶ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በኦንታሪኦ ፓርላማ ፊት ለፊት ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ እያደረሰ ያለውን አሰቃቂ የጂምላ ግዲያ አውግዘው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መንግስ አገዛዝ ማክተም አለበት ሲሉ በመፈክር መልክ አሰምተዋል። የካናዳን መንግስት… Continue reading ኢትዮጵያውያን በቶሮንቶ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

በባህር ዳር በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ጉዳት ከደረሰባቸው በኋላ ፤ ዛሬም ሕዝባዊ አመጹ ቀጥሎ ውሏል

ነሃሴ 1 2008 ዓ ም ትላንት በባህር ዳር እየተደረገ በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ አጋዚ በመባል የሚታወቁት የህወሓት ታማኝ ወታደሮች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ ሰላሳ ሰባት ሰዎች ሲገደሉ ፤ ሃምሳ ያህል ቆስለዋል። ሆኖም ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ትላንት ለተገደሉት የከተማዋ ነዋሪዎች የቀብር ስነ ስርዓት ከተደረገ በኋላ ለቀስተኛው ወደ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተመልሶ ድምጹን ሲያሰማ… Continue reading በባህር ዳር በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ጉዳት ከደረሰባቸው በኋላ ፤ ዛሬም ሕዝባዊ አመጹ ቀጥሎ ውሏል

ለሰላማዊ ተቃውሞ በወጣው ህዝብ ላይ መንግስት ጦርነት ከፈተ

ሐምሌ 30 2008 ዓ.ም ባለፈው ሳምንት በጎንደር የተካሄደውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ ለዚህ ሳምንት መገባደጃ ቅዳሜ እና እሁድ አብዛኛውን የኢትዮጵያን ክፍል የሚያካልል ሰላማዊ ተቃውሞ ለማሰማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም ፤ እንደተገመተው በስልጣን ላይ ያለው ቡድን ሰላማዊ ሰልፎቹ ላይ ጦርነት የሚመስል ዘመቻ እንደከፈተ መረጃዎች ያመለክታሉ። በኦሮሚያ ክልል በወለጋ ፤ በባሌ፤ በአርሲ ፤ በሃረር ከተሞች እና በናዝሬት ሰልፍ የተደረገ… Continue reading ለሰላማዊ ተቃውሞ በወጣው ህዝብ ላይ መንግስት ጦርነት ከፈተ

ከሰዓታት በፊት በጎንደር በተነሳ አመጽ ቢያንስ አንድ ሰው ተገድሏል ፤ ጎንደር ቀውጢ የጦርነት ቀጠና እንደመሰለች ይነገራል

ሐምሌ 29 ፤ 2008 በማህበራዊ ድረ ገጽ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በጎንደር ድንተገኛ ተቃውሞ ተነስቷል። ቢያንስ አምስት ሺህ የሚገመቱ ሰልፈኖች የጎንደር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በመሆን ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ቆይተዋል። ሰልፉ ፍርድ ቤት የሆነነት ምክንያት የወልቃይት ጥያዊ ኮሚቴ አባል እና አመራር የነበሩት ኮሎሌል ዘውዱ ፍርድ ቤት ቀርበዋል የሚል ዜና በጎንደር ከተሰማ በኋላ ነው። ኮሎኔሉን… Continue reading ከሰዓታት በፊት በጎንደር በተነሳ አመጽ ቢያንስ አንድ ሰው ተገድሏል ፤ ጎንደር ቀውጢ የጦርነት ቀጠና እንደመሰለች ይነገራል

ጎንደር ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተደረገ

ሐምሌ 24 2008 ዓ.ም. ዛሬ ጎንደር በ97 ዓመተ ምህረት ከተደረገው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ወደዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ ጀግንነት እና አርቆ አስተዋይነት የተንጸባረቀበት ታላቅ ሰልፍ ተደረገ። ምንም እንኳን በስልጣን ላይ ያለው ቡድን አካላት ሰልፉ እንዳይደረግ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት አልፈው በጎንደር ሰራዊት ቢያሰማሩም ህዝቡ ከምንም ሳይጎጥራቸው በታላቅ ጀግንነት ፤ ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ ከወልቃይት ጠገዴ በተጨማሪ ሃገራዊ የፍትህ… Continue reading ጎንደር ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተደረገ

ሕዝባዊ አመጽ በጎንደር

ሐምሌ 7  ፤ 2008 ዓ ም ከወልቃይት ጉዳይ ጋር በተያያዘ  በጎንደር በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ቢያንስ አምስት ያህል የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እና ባላታጠቁ ሲቪሎችም ላይ ጎዳት መድረሱ በማህበራዊ ድረ ገጽ ከሚወጡ ዘገባዎች ለማወቅ ተችሏል። ህዝባዊ አመጹ የተጀመረው ከትግራይ ክልል መጡ የተባሉ የጸጥታ ኃይሎች የወልቃይትን ጉዳይ ለማስፈጸም ከተመረጡት ኮሚቴዎች አራት ያህሉን በተጭበረበረ የፍርድ ቤት ማዘዣ  አፍነው ከወሰዱ… Continue reading ሕዝባዊ አመጽ በጎንደር

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናተንያሁ ኢትዮጵያን ጎበኙ

ሐምሌ  1 ፤  2008 ዓ ም የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤንጃሚን ናተንያሁ በአፍሪካ ሀገሮች ያደረጉትን ጉብኝት ለማጠናቀቅ ትላንት ኢትዮጵያ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው ንግድን እና የሁለትዮሽ ግንኙነትን የሚመለከት እንደነበር ታውቋል። እስራኤል በማዕድን ዘርፍ ከ አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በኢትዮጵያ ኢንቬት አድርጋለች። ከንግድ በተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ይሁዴዎች ወደ እስራኤል… Continue reading የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናተንያሁ ኢትዮጵያን ጎበኙ

ባራክ ኦባማ ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ የሶስት ቀን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ከጥቂት ሰዓታት በፊት አዲስ አበባ ገብተዋል። ኦባማ ወደ አዲስ አበባ ያቀኑት ኬኒያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት ካጠናቀቁ በኋላ ነው። በኬኒያ ሊያስተጋቡ ይዘውት የነበረው የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ( ግብረ ሰዶም) በኬኒያው ፕሬዝዳንት ተቀባይነት ሳያገኝ ፤ ፕሬዝዳንቱ ትብብራቸው በልማት እና በኢኮኖሚ ጉዳይ ላይ ብቻ እንዲያተኩር እንደሚፈልጉ በግልጽ ተናግረዋል።… Continue reading ባራክ ኦባማ ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል