By Admin on
አበይት ዜና

ሰኔ 30, 2012 ዓ.ም በትህነግ/ኦነግ አገር ሽንሸና “ኦሮሞ ክልል” ተብሎ የሚጠራው የአገራችን ክፍል የንፁሀን ኢትዮጵያዊያን የሰቆቃ ምድር መሆኑ ሊበቃ ይገባል!! በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የምንገኝ የዐማራ ማኅበረሰቦች ፤ የሙያ ማበራት እንዲሁም የዐማራ ሲቪክ ማህበራት በአገራችን ኢትዮጵያ በስልጣን ጥመኞች ልፍያ ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ እየረገፈ ባለው የንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ኃዘን እንገልፃለን!! በዚህ ጥቃት ቤተሰቦቻችሁን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ሰኔ 25 ቀን 2012ዓም(02-07-2020) የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት ከሁለት ቀናት በፊት በገዳዮች እጅ ህይወቱ ባለፈው በታዋቂው ድምጻዊ አጫሉ ሁንዴሳ ሞትና ያንን ተከትሎ የወንጀለኞቹ ግብረአበሮች በንጹሃን ኢትዮጵያውያን በተለይም በአማራው ህብረተሰብ ተወላጆች ላይ በተለያዩ ቦታዎች ባደረሱት የጭፍን እርምጃ ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። በዚህ ተጠንቶና ታስቦበት በተቀነባበረ የፖለቲካ ግድያ ተካፋይ የሆኑት የተለያዩ ግን አንድ ዓላማ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ለተከበርከው የትግራይ ህዝብ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ብሄሮችና ብሄረሰቦች ትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ በተደራጁ የህወሓት አመራሮች ሳቢያ እየደረሰበት ያለውን ግፍና በደል ለመቃወም አስፈላጊ በሆነ መንገድ ሁሉ የነፃነት ትግል ለማካሄድ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን አማካኝነት እኤ.ኢ ግንቦት 14/2010 ዓም ተቋቁሞ እስከሁን ድረስ መሰረታዊ የፖለቲካ ስራና የህቡእ የአደረጃጀት ተግባር ሲያከናውን ቆይቶ ባለፈው ሳምንት አንደኛ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ግንቦት 2012 ዓ.ም. ሙሉውን መግለጫ በፒዲኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
By Admin on
አበይት ዜና

ከኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤሚያዚያ 9, 2012 ዓ.ም. ከታህሳስ ወር መግቢያ ፳፻፲፪ ዓም ክቻይና በመጀመር ዓለምን በማዳረስ ላይ ያለውና COVID 19 (ኮቪድ፲፱) በ2019 የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሚል ስም የታወቀው ተላላፊ ደዌ እስከመጋቢት ፴፤ ፳፻፲፪ በ 4 ወራት ጊዜ የሚከተለውን የሕመምና የሞት ጉዳት በዓለማችን ላይ አድርሷል፦( በ Johns Hopkins ዩኒቨርሲትይ ጥናት ላይ የተመረኮዘ- ይህ አሃዝ […]
By Admin on
አበይት ዜና

የካቲት 19 ቀን 2012(27-02-2020) የመጀመሪያው ያድዋ ዘመቻችን የተካሄደውና በድል አድራጊነት ያገራችንን ነጻነትና ልዑላዊነት ያስከበርነው የዛሬ መቶ ሃያ አራት ዓመት ነበር።በዚያን ጊዜ ድንበር ሰብሮ ለመውረር ከውጭ የመጣውን ጠላት እንደ አንድ ሰው መክረን እንደ ንብ ተሰልፈን ካለበት መሬት ድረስ በመሄድ ድባቅ መትተን በመመለሳችን እኛ ብቻ ሳንሆን ሌላው ነጻነቱን ወዳድ ሕዝብ በኩራትና በአድናቆት የሚመለከተውና እንደምሳሌም የሚወስደው ታሪካችን ነው።ያ […]
By Admin on
አበይት ዜና

መስከረም 16 ቀን 2012 ዓም(25-09-2019) የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ የነጻነትና የአንድነት ምሰሶ ናት አገራችን ኢትዮጵያ ባስመዘገበችውና ባለፈችበት የረጅም ዘመን ታሪኳ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአገራዊ ምስረታ፣ለሕዝብ ሰላምና አንድነት ከፍተኛውን ድርሻ አበርክታለች።የቦታ እርቀት፣የተፈጥሮ ውጣ ውረድ፣የጎሳና የቋንቋ መሰናክል ሳያግዳት አቅም በፈቀደው መጠን ከዳር እስከዳር ተንቀሳቅሳ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ብቻ ሳይሆን በፋሲፊክ ዳርቻ ለሚገኙ አገሮች ምእመናን ጭምር የፈጣሪን ቃልና ትእዛዝ፣የብሉይና […]
By Admin on
አበይት ዜና

ከአማራ ህዝብ ጎን እንቆማለን! በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመው ወረራ ግድያና እስራትን አጥብቀን እናወጋዛለን! የኢትዮጵያ ህዝብ ለለፉት 28 አመታት ያካሄደው ትግል ለነጻነቱ ለመበቱና ለህልውናው እንቅፋትና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን የጎሳ ስርአት የማስወገድ እንጂ የህዘባችንን ሰቆቃ የሚያራዝም፣ አንዱን አጥፊ ጎሳ በሌላ አጥፊ ጎሳ ለመተካት አልነበረም። የህዝባችን ትግል ለኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነትና አንድነት፣ ለፍትህና ርትእ፣ ለሰብአዊ መብት፣ ለአገራዊ ህልውና እና […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥር 15 2011 ዓ.ም. የሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቀኝ እጂ እንደነበሩ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስምዖን በዛሬው እለት በአዲስ አበባ በመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር አንደዋሉ ተሰምቷል፡፡ አቶ በረከት ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም የሙስና ወንጀል (በአሁኑ መንግስት አስተሳሰብ የሌብነት ወንጀል) ፈጽመዋል በሚል ነው የተያዙት፡፡ የአማራ ክልል የጸረ ሙስና ኮሚሽን ባለስልጣን በአቶ ዝግአለ ገበየሁ በኩል በሰጠው […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ኅዳር 25, 2011 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ቻይና በሚጓዝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ በተደረገ ፍተሻ 6 ሺህ 170 ፓውንድ፣ 33 ሺህ 175 ዩሮ እና ከ1 ሚሊዮን 364 ሺህ ብር በላይ የሆነ ብር በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢዜአ እንደዘገበው ገንዘቡ በቁጥጥር ስር የዋለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ […]