By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥቅምት 9 ፤ 2011 “የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል” ሲል ፖሊስን ጠቅሶ የኢትዮጲያ ዜና አገልግሎት ዛሬ ዘግቧል። አቶ አብዲ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀጠሮ ችሎት በቀረቡበት ወቅት መርማሪ ፖሊስ እንደገለጸው አቶ አብዲ መሐመድ ለደህንነታቸውና ለጤናቸው ሲባል የፖሊስ ቢሮ ውስጥ ታስረው የነበረ ሲሆን የታሰሩበትን ቢሮ መስታወት […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥቅምት 8 ፤ 2011 በቅርቡ የደመወዝ ጭማሬ ለመጠየቅ ወደ ቤተ መንግስት ያመሩት ወታደሮች አገራዊ ለውጡን ለማደናቀፍ ያለሙ አካትን ተልዕኮ አንግበው እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ በ2011 የህዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ መከፍቻ ላይ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ባደረጉት ንግግር ላይ ለፓርላማ አባላት መልሽ ለመስጠት የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ የታጠቀ ወታደር ወደ ቤተ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥቅምት 7 ፤ 2011 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔያቸውን ትላንት በተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው አጸድቀዋል። የፖርቲው ሴት ፖለቲከኞች በአዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔ እኩሌታውን የስልጣን ቦታ እንደያዙም ታውቋል። “የጾታ እኩልነት የተረጋገጠበት ካቢኔ” ነው በሚል ዜናው የዓለም ዓቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ስቧል። ከቁጥር በተጨማሪም የኢህአዴግ ሴት ፖለቲካኖች ቁልፍ የሆኑ የካቢኔ ስልጣን ይዘዋል። አዲስ የሚዋቀረው የሰላም […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጥቅምት 1 ፤ 2011 ዓ.ም በትላንትናው እለት ቁጥራቸው 240 የሚሆኑ የመንግስት ወታደሮች ከነትጥቃቸው ወደ ቤተ መንግስት መግባታቸው ተሰምቷል። ወታደሮቹ የመከላከያ ልዮ ሰራዊት አባል ሲሆኑ ቀደም ሲል በቡራዩ ተፈጥሮ በነበረው ችግር ምክንያት በዚያው ተሰማርተው ሁኔውን ሲያረጋጉ የቆዮ መሆናቸው ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ታውቋል። ወታደሮቹ ወደ ቤተመንግስት የመጡበት ምክንያት የደሞዝ እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ጋር በተያያዘ ጠቅላይ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና መስከረም 22 2011 ዓ.ም. የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ትላንት ባወጣዉ መረጃ መሠረት ሰኔ 16 ቀን ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ድጋፍ ለመግለጽ በመስቀል አደባባይ በተጠራ ሰልፍ ላይ የተፈጸመውን የቦምብ ጥቃት በመሩ፣ ባቀነባበሩና የፋይናንስ ድጋፍ ባደረጉ ግለሰቦች ላይ ሲያካሂድ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን ገልጿል። በዚህም መሰረት ጥቃቱን በማቀነባበር፣ በመምራትና በፋይናንስ በመደገፍ የተሳተፉ ግለሰቦች ማንነትና የምርመራ ውጤቱን አስመልክቶ ጠቅላይ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና መስከረም 21 2011 ዓ.ም. የቤንሻነጉል ጉምዝ ካማሽ ዞን አራት ባለስልጣናት ግድያን ተከትሎ ከአርብ መስከረም 18፣ 2011ዓ.ም ጀምሮ በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ ግጭት ስድስትን ንጹሃን ሰዎች መገደላቸዉንና ሌሎች መቁሰላቸዉ ተገለፀ። የቤኒሻንጉል ጉምዝ ካማሽ ዞን የጸጥታ ጉዳይን በተመለከተ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጋር በተዘጋጀ የምክክር መድረክ ለመሳትፍ ወደ ዘጠኝ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና መስከረም 10 2011 ዓ.ም. የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጂት (ኦህዴድ) 9ኛ ድርጂታዊ ጉባዔውን በጂማ ጀምሯል። በጉባዔው አንድ ሺህ ስልሳ ስድስት ድምጽ በመስጠት የሚሳተፉ እና ሁለት መቶ ሃምሳ ተሳታፊዎች ደግሞ በታዛቢነት ታድመውበታል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግ አባል ድርጂቶች ተወካዮች ተገኘተው ንግ ግር አድርገዋል። ብአዴንን ወክለው የተገኙት አቶ ንጉሱ ጥላሁን የኢትዮጵያን ህዝቦች በተለይም ኦሮሞን እና አማራን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና መስከረም 7 2011 ዓ.ም ትላንት ከአዲስ አበባ ወጣ ብላ በምትገኘው ቡራዩ ከተማ አክራሪ ኦሮሞ ፖለቲከኞች ጋር ግንኙነት አላቸው በተባሉ ቡድኖች በተሰወሰደ አሰቃቂ ጥቃት በርካታ ኢትዮጵያውያን መገደላቸው ተሰማ። የማህበራዊ ድረ ገጽ መረጃዎች የሟቾችን ቁጥር እስከ 60 ያደርሱታል። በርካቶች ቆስለዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩም ከቡራዮ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ በተለያዮ አብያተ ቤተ ክርስቲያናት ተጠልለዋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አለማየሁ እጂጉ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ጳጉሜ 4 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ መንግስት የትጥቅ ትግል ለሚያደርጉ ተቃዋሚዎች ሃገር ቤት ገብተው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ፤ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ ለሰላማዊ ትግል እንደሚመች እና እንደማይመች የራሱን ግምገማ በማድረግ ፤ ከመንግስት አካላትም ጋር ድርድር በማድረግ ወደ ሃገር ቤት ለመግባት መወሰኑ የሚታወስ ነው። በዚሁ መሰረት ዛሬ የድርጂቱ ሊቀመንበር […]
By Admin on
አበይት ዜና

መግለጫ (Press Release) እ.ኤ.አ. ነሐሴ 24, 2018 የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የልማት ተቋም አማካሪ ምክር ቤት (ምክር ቤት) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ /ቤት እ.ኤ.አ. ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በልማት ተሳትፎ ጥረቶችን ለማበረታታትና ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን በደስታ ይገልፃል። በተለያዩ አጋጣሚዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ / ር አቢ አህመድ የዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን በዩኤስ 1ዶላር […]