By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ነሃሴ 16 2010 ዓ ም ከአራቱ የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች የተወጣጡ 36 አባላት ያሉት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሶስት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አጠናቀቀ። 36 ቱም አባላት በስብሰባው ላይ ለመገኘታቸው የታወቀ ነገር የለም፤ ትላንት ኢሳት ምንጮቸ ያላቸውን ጠቅሶ ህወሓትን በመወከል የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባል የነበረው የደህንነቱ ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ ሃገር ጥሎ መኮብለሉን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ነሃሴ 16 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ለሃጂ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመጓዝ ትኬት ቆርጠው በበረራው ቀን አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ሲደርሱ ጉዞአቸው ስለተሰረዘ እንደተጉላሉ በዚህ ሳምንት ቢቢኤን ማስነበቡ ይታወሳል። ሁኔታውንም ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንግልት ለደረሰባቸው ሙስሊም ምዕመናን አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻም ተጀምሮ ነበር። አየር መንገዱ መጉላላቱ ከአየር ንብረት ጋር ተያይዞ ጉዞ በመሰረዙ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሐምሌ 30 ፤ 2010 ዓ.ም ባለፉት ጥቂት ቀናት በጂጂጋ ፤ በድሬዳዋ ፤ ቀብሪድሃር እና ሌሎች በሶማሌ ኢትዮጵያ ክልል ባሉ ከተሞች የተቀናበረ በሚመስል ሁኔታ ቢያንስ 29 ያህል ሰዎች መገደላቸውን ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቆስለው በርካቶች መፈናቀላቸውን ተከትሎ የክሉሉ ርዕሰ መስተዳደር መሃመድ አብዲ ኢሌ ዛሬ በፈቃዱ ስልጣኑን እንደለቀቀ ተሰምቷል። ከስልጣኑ እንደለቀቀ የዘገበው የኢትዮጵያ ሶማሊያ የዜና አገልግሎት ነው። […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሃምሌ 25, 2010 ዓ. ም ሰሞኑን በሱማሌ ኢትዮጵያ ክልል እንዳዲስ ያገረሸ ሁከት መነሳቱን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት ወደ አካባቢው እንዲሰማራ እንደተደረገ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ የመከላከያ ሚኒስቴርን በመጥቀስ ባወጣው ዘገባ በጂጂጋ አካባቢ የተፈጠረው ችግር ወደ ሌሎች አካባቢዎች መዛመቱን ገልጾ እየታየ ያለው ነገር በምንም አይነት ተቀባይነት እንደሌለው እና የመከላከያ ሰራዊቱ በተሰጠው ህገመንግስታዊ ሃላፊነት እና አገባብ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሃምሌ 19 : 2010 ዓ. ም. የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጂ በመሆን በታታሪነት ሲሰሩ የነበሩት ኢንጂንር ስመኘው በቀለ ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ተገድለው ተገኝተዋል። አስከሬናቸው ያሽከረክሯት በነበረ ቪ ቲዮታ መኪና ውስጥ ከመስቀል አደባባይ ዋናው መንግድ ገባ ብሎ እንደተገኘም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀማል ዘይኑ ተናግረዋል። አስከሬናቸው በጥይት መመታት ምልክት እንዳለበት እና በቀኝ እጃቸውም ሽጉጥ ይዘው […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሃምሌ 1 2010 ዓ ም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን እና የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔን በመምራት ዛሬ ጧት አስመራ ገብተዋል። የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለአብይ አህመድ እና ለመሩት የልዑካን ቡድን ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የአስመራ ከተማ ነዋሪዎችም በአስመራ ጎዳናዎች ላይ በመውጣት ለኢትዮጵያዊ ጠቅላይ ሚኒስተር ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሰኔ 19 2010 ዓ.ም. በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ኦስማን ሳለህ የሚመራ ልዑካን ቡድን ዛሬ ረፋዱ ላይ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ገብቷል። የፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ አማካሪና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ የማነ ገብረአብ የልዑካን ቡድኑ አባል እንደሆኑም ታውቋል። የልዑካን ቡድኑ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሰኔ 17 2010 ዓ.ም ትላንት በመስቀል አደባባይ በተጠራ ሰልፍ ላይ በተወረወረ የእጂ ቦንብ አንድ መቶ ስልሳ አምስት ያህል ሰዎች ቀላል እና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ፤ እስካሁንም የሁለት ሰዎች ህይወት አልፎአል። ጠቅላይ ሚኒስትር እርሳቸውን እና አለኝ የሚሉትን ጥገናዊ የለውጥ ርምጃ በመደገፍ በመስቀል አደባባይ ለተገኘ አራት ሚሊየን ለሚደርስ ህዝብ ንግግር አድርገው እንደጨረሱ ነው ከመደረኩ በቅርብ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ሰኔ 3፤2010 ዓ. ም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ “የክልኩን እና የሃገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ እገመግማለሁ” በሚል አስቸኳይ ስብሰባ እንደጠራ ለድርጂቱ ቅርበት አለው የሚባልለት የፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ዘግቧል። ድርጂቱ ስብሰባውን እንዳጠናቀቀ የገመገማቸውን ነጥቦች እና የደረሰበትን አቋም ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ከባድማ ጋር ተያይዞ ገዢው ፓርቲ ሰሞኑን ያሳለፈው ውሳኔ ጋር የተያያዘ እንደሆነም ተገምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኡጋንዳ ወደ […]
By Admin on
አበይት ዜና

ቦርከና ግንቦት 23 2010 ዓ.ም ባለፈው ወር በሃገራችን ኢትዮጵያ ያለአግባብ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞችን በመፈታት ረገድ ጥሩ ሁኔታ ቢስተዋልም ፤ የገዢው ፓርቲ ሃገራዊ መግባባት የመፍጠር አጀንዳ መጠነ ሰፊ የሆነ ተግዳሮቶች እየተስተዋለበት ነው።በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሞው የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ዘር እየተቆጠረ ጥቃት እንደደረሰባቸው እና ከቤት ንብረታቸውም እንደተፈናቀሉ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ነው። በተለይ በኦሮሞው የኢትዮጵያ […]