አቶ አንዳርጋቸው ትላንት ከእስር ተለቀቁ ፤ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ተወያዮ

አቶ አንዳርጋቸው ትላንት ከእስር ተለቀቁ ፤ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ተወያዮ

ቦርከና ግንቦት 21 2010 ዓ.ም በገዥው የኢህአዴግ ፓርቲ ውስጥ ብዙ ውዝግብ እና ተጨማሪ ቁርሾ እንደፈጠረ የሚነገርለት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር የመፈታት ሁኔታ በመጨረሻ እልባት አግኝቶ ትላንት ተፈተው በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ወደሚገኘው የአባታቸው ቤት ሲደርሱ በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በደማቅ ሁኔታ ተቀብለዋቸዋል። ከአራት አመታት በፊት በየመን ታፍነው በደህንነት ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜ “ሰው እየሳቀ ለመብቱም ለሕዝቡም […]

የነፃነት ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

የነፃነት ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

ቦርከና ግንቦት 18 2010 ዓ. ም አርበኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ከአራት ዓመታት የግፍ እስር በኋላ ከእስር እንደሚለቀቁ መንግስት ዛሬ በኦፊሲየል አስታውቋል፡፡ ከሌሎች አምስት መቶ ሰባ አምስት እስረኞች ጋር እንደሚፈታ ቢታወቅም የፌደራሉ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዛሬ በሰጠው መግለጫ “የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በልዩ ሁኔታ ታይቶ አቶ ይቅርታ ተደርጎላቸዋል” ብሏል፡፡ ማስተካከያ፥ አንዳርጋቸው ተፈቷል በሚል የወጣው ዘገባ እንዲፈታ ተወሰኗል በሚል […]

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር እንደሚፈቱ ተሰማ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር እንደሚፈቱ ተሰማ

ቦርከና ግንቦት 15፥ 2010 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት ከእስር እንደሚፈቱ ተሰማ። የፖለቲካ እስረኞች በተፈቱ ሳምንታት ውስጥ ጅምሮ እንደሚፈታ ሲወራ እንደቆየ የሚታወቅ ሲሆን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚፈታ ወደ እርግጠኝነት የቀረበ መረጃ የተገኘው ግን በትላንትናው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የትግራይ ተወላጆች ጋር የምክክር […]

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ሰራ አሰኪያጅና ሁለት የስራ ባልደረቦቻቸው ተገደሉ

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ሰራ አሰኪያጅና ሁለት የስራ ባልደረቦቻቸው ተገደሉ

ቦርከና ግንቦት 8 2010 ዓ ም በኦሮሚያ ክልል በአዳበርጋ ወረዳ ኢንጪኒ አካባቢ የዳንጎቴን ሲሚንቶ ፋብሪካን በዋና ስራ አስካሂጅነት የሚመሩት ዲፕ ካማራ ሹፌራቸውና እንዲሁም የ ሶሰት ልጆች እናት የሆነችው ጸሃፊያችው ባልታወቁ ታጣቂዎች እንደተገደሉ ታውቌል ፤ በሃገር ውስጥ ያሉ ዜና ተቋማት እንደዘገቡት። ኮማንድ ፖስቱ ለመንግስት ቅርበት ላላቸው መገናኛ ብዙሃን የሲሚንቶ ፋብሪካው ስራ አስኪያጂ እና ሁለት ኢትዮጵያዊ የስራ […]

የፌደራል አቃቢ ህግ የዶ/ር ፍቅሩ ማሩን እና ሌሎች 61 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማቋረጡን አስታወቀ

የፌደራል አቃቢ ህግ የዶ/ር ፍቅሩ ማሩን እና ሌሎች 61 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማቋረጡን አስታወቀ

ቦርከና ግንቦት 3 2010 ዓ ም የፌደራሉ ጠቅላይ እቃቢ ህግ ሲዊድናዊ ዜግነት ያላቸውን የልብ ቀዶ ህክምና ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የሌሎች 61 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማቋረጡን አስታውቋል። ሰሞኑን በነበረው ችሎት ክሳቸው እንዲቋረጥ ከተወሰነባቸው አብዛኞቹ ክሳቸውን እንዲከላከሉ ተበይኖባቸው እንደነበር ይታወሳል። ተከሳሾቹ ባለፈው አመት በቅሊንጦ እስር ቤት በተነሳው የእሳት አደጋም ጋር በተያያዘ ተወንጂለው ሲንገላቱ እንደነበር የሚታወቅ […]

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ በተፈናቀሉ አማራ ተወላጆች ጉዳይ የመስተዳደሩ እጂ አንዳለበት የሚጠቁም ሰነድ ተገኘ

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ በተፈናቀሉ አማራ ተወላጆች ጉዳይ የመስተዳደሩ እጂ አንዳለበት የሚጠቁም ሰነድ ተገኘ

ቦርከና ግንቦት 1, 2010 ዓ.ም. ቤንሻንጉል ጉሙዝ ተብሎ በተዋቀረው የኢትዮጵያ ክፍል “አማራ ናችሁ ወደ ሃገራችሁ ሂዱ” በሚል ወከባና ፤የንብረት ማውደም በደል ከደረሰባቸው በኋላ ከአምስት መቶ የሚበልጡ አባወራዎች ወደ ባህርዳር በመሸሽ በቤትክርስቲያን ተጠልለው እንዳሉ መዘገቡይታወሳል፡፡ የአማራ ክልል መገናኛ ብዙሃን በቤንሻንጉል ክልል የብአዴን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ናቸው የተባሉትን አቶ ተመስገን ኃይሉን በማነጋገር በጉዳዮ ላይ ማብራሪያ ለማግኘት ሞክሮ […]

በሞያሌ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደተገደሉ ተሰማ

በሞያሌ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደተገደሉ ተሰማ

ቦርከና ሚያዚያ 29 ፤ 2010 ዓ ም ትላንት በኢትዮጵያ ሞያሌ የድንበር ከተማ አካባቢ ደርሷል በተባለ የጎሳ ግጭት በርካታ ዜጎች መገደላቸው ተሰምቷል። በኦሮሚኛ ተናጋሪዎቹ ቦርናዎች አና በሶማሊኛ ተናጋሪዎቹ ገሪ መካከል ረዥም ጊዜ ያስቆጠረ እና ብዙ ህይወት የጠፋበት ግጭት እንደነበረ ቢታወስም ትላንት ያገረሸበት ምክንያት በውል አልታወቀም። የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እስካሁን በጉዳዮ ላይ ያቀረቡት ዘገባ የለም፡፡ ኢሳት ግጭቱ […]

በደቡብ አፍሪካ በሁለት ቀናት ውስጥ ሰባት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ

በደቡብ አፍሪካ በሁለት ቀናት ውስጥ ሰባት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ

ቦርከና ሚያዚያ 26 2010 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ከጆሃንስበርግ ከተማ 28 ኪሎሜትር ገደማ በስተደቡብ ምስራቅ በምትገኘው የቶኮዛ ከተማ 48 ሰዓት ባልሆነ ጊዜ ውስጥ ሰባት ኢትዮጵያውያን እንደተገደሉ ተሰማ:: ኢሳት ከአካባቢው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አመራሮች አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት ግድያው የተፈጸመው ትላንት አኩለ ሌሊት ላይ ነው:: ሰለባዎቹ በንግድ ስራ የሚተዳደሩ እንደነበሩ ሱቆች እንደነበሯቸው እና ከግድያው በኋላ ንብረታቸው እንደተዘረፈም ታውቋል:: […]

የገዥው ፓርቲ ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ይፋ አድርጓል

የገዥው ፓርቲ ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ይፋ አድርጓል

ቦርከና መጋቢት 16 2010 ዓ ም ከሳምንት በላይ በዝግ ሁኔታ ሲካሄድ የቆየው የገዠው የኢህአዴግ ፓርቲ ምክር ቤት የኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጂት ሊቀመንበር የሆኑትን ዶ/ር አብይ አህመድ የኢሃዴግ ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ድርጂቱ ዛሬ በማህበራዊ ድረ ገጽ በለቀቀው መግለጫ አሳውቋል። በነበረው ምርጫ ተፎካካሪ የነበሩት የደህዴን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። የብአዴን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ […]

1 4 5 6 7 8 13