ለጀግናው የጎንደር፤ የጎጃም፤ የሸዋና የወሎ አማራ ህዝብ ሆይ

ደጄኔ ላቀው ነሃሴ 11 2008 ዓ ም ዘርህን፤ ሃገርህንና ማንነትህን ከጥፋት ለመጠበቅ ላለፉት ሳምንታት ያሳየሃቸዉን የጀግንነት የብልህነትና የሃገር ወዳድነት እርምጃ በጽሞና መላው አለም አይቷል። ኢትዮጵያም የተደፋ አንገቷን ቀና አድርጋ አይታለች፤ ተደስታለች፤ በርግጥም ልጆቸ አሉ ብላለች። በቅርቡም እነሳለሁ፤ እንደገናም አብባለሁ ብላለች። እርምጃህም የትግራይ ወያኔ የአማራዉን ህዝብ፤ ታሪክ፤ ባህልና ያስተሳሰብ ሃያልነት እንደማያዉቀውና አማራው ታጋሽ ህዝብ እንደሆነ፤ ግን… Continue reading ለጀግናው የጎንደር፤ የጎጃም፤ የሸዋና የወሎ አማራ ህዝብ ሆይ

“ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በፌስ ቡካቸው ከጻፉት

ነሃሴ 4 2008 ዓ ም አንድ በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ ስለዚህም ጠያቂው የሚፈልገው ጥያቄ ለማስተላለፍና መልስ ለማግኘት አይደለም፤ ጠያቂው የሚፈልገው በጥያቄ መልክ የራሱን ‹‹እውቀት›› ወይም እምነት ለተጠያቂው ለማስተላለፍና ተጠያቂውን የጠያቂው… Continue reading “ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በፌስ ቡካቸው ከጻፉት

ከጎንደር የምንወስዳቸው ትምህርቶች

አንተነህ መንግስቱ ሐምሌ 26 2008 ዓ.ም 1. ህዝብ በአንድነት ከተነሳ፣ ሊያቆመው የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሃይል የለም። 2. “ገለን ቀብረነዋል” የተባለው የአማራ ህዝብ ዳግም አንሰራርቷል። 3. አንድን ህዝብ ለማንቋሸሽ፣ ለማሳነስ፣ 25 አመታት ሙሉ የተሰራበት የጥላቻ ፖለቲካ ጭራሽ ያንን ህዝብ አጠንክሮታል። በአደባባይ “ንፍጣም” “ትምክተኛ” “ነፍጠኛ” ሲባል የኖረ ህዝብ ትዕግስቱ ተሟጧል። 4. ህዝብ ከመንግስቱ ንቃተ ህሊና ልቆ ሄዷል።… Continue reading ከጎንደር የምንወስዳቸው ትምህርቶች

ለአማራ ብሄርተኛ ነን ለምትሉ ነው -አብርሃ ደስታን በሚመለከት

ሐምሌ 25 2008 ዓ . ም በመሰረቱ በአማራ ህዝብ ፤ መሬት ፤ ህልውና ፤ጥቅም እና ፍላጎት በሚሰነዘር ጥቃት እና የሚሰነዝር ሰውን የምታገስበት ቅንጣት ታክል ትእግስት የለኝም ። በአማራ ህዝብ ህልውና ጉዳይ እጅግ አክራሪ ነኝ ። በዚህም መሰረት ከዚህ በሆላ በአንድ በኩል ስለ አማራ እቆረቆራለሁ እያልክ ፌስቡክ ላይ የምትቸከችክ በሌላ በኩል የአብርሃ ደስታ አይነቱን የአማራን ህጋዊና… Continue reading ለአማራ ብሄርተኛ ነን ለምትሉ ነው -አብርሃ ደስታን በሚመለከት

እምብይ በል!

ሐምሌ 24 2008 ዓ.ም ከማስተዋል ፌስ ቡክ ገጽ የተወሰደ የጎንደር ሕዝብ እምብይ ብሎ በድፍረት ለተቃዉሞ ወጣ እንጅ ገዥወች እስከ መጨረሻዋ ስዓት ድረስ ህዝቡ ለሰልፍ እንዳይወጣ ሲያስጠነቅቁ እና ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር አሰማርተው ሲያስፈራሩ ነበር:: ባለፈው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመያዝ ሲሞክሩ ያጋጠማቸው የአፀፋ ምት ትልቅ ትምህርት ሁኗቸው ዛሬ ላይ ሌላ ደም መፋሰስ እንዳይኖር ልቦና ማግኘታቸው መልካም… Continue reading እምብይ በል!

ዜና ትንግርት

ተፈራ ሥላሴ ዜና ትንግርት በኢትዮጵያ ቅርብ ቀናት ውስጥ የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የዜና ዳሰሳ ለማድረግ በመራወጥ ላይ ትገኛለች ። የዜና ትንግርት ምንጮች እንደጠቆሙት ከሆነ የወያኔው ገዢ ስርአት ለምርጫው የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናቆ በተጠንቀቅ ላይ ሲገኝ በአንፃሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የበላ ጅብ እንዳልጮኸ ዘግበዋል ። የወያኔው ሰው በላ ስርአት ለምርጫው ካደረጋቸው ቅድመ ዝግጅቶች መሃከል ዜጎችን በጅምላ መግደልና ማሰር፣ ፓርቲዎችን… Continue reading ዜና ትንግርት