የኦፌኮ/መድረክ መሪ ተከታታይ ጥቃቶች እንደደረሱባቸው አስታወቁ

አቶ በቀለ ገርባ /የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር/

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባ በወለጋ፣ በኢሉባቦርና በጂማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ዘመቻ ሲያካሂድ የነበረ የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሙድረክ ቡድን ትናንትና ከትናንት በስተያ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎችና የገዥው ፓርቲ ደጋፊዎች ባሏቸው ሰዎች ተከታታይ ጥቃቶች እንደተፈፀሙበት የቡድኑ መሪ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ሁኔታውን እያጣሩ መሆናቸውን የተናገሩት የኦሮሚያ ምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር አምባሣደር ዲሳሳ ድርብሳ እስከአሁን “…ችግር ደርሶባቸዋል፤ ይጓዙበት የነበረ… Continue reading የኦፌኮ/መድረክ መሪ ተከታታይ ጥቃቶች እንደደረሱባቸው አስታወቁ

Published
Categorized as ዜና

አንድ በ20ዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ተገደለ

ኢሳት ዜና ሚያዝያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም – በአዲስ አበባ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው የ25 ዓመቱ ሲሳይ ተሾመ በቅጽል ስሙ ገብሬ ያለፉትን 8 ዓመታት በቃሊቲና በዝዋይ እስር ቤቶች እየተመላለሰ አሳልፏል። በተለይ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላለፈ በሁዋላ ፣ ሃጎስ የተባለው የእስር ቤቱ ሃላፊ ” አንተ የነፍጠኛ ልጅ እንበቀለሃለን፣ በእኔ እጅ ነው የምትሞተው” እያሉ… Continue reading አንድ በ20ዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ተገደለ

Published
Categorized as ዜና

የመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ምንጭ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል። ቦርዱ የዘንድሮውን ምርጫ ለማስፈፀም በትክክለኛ መንገድ እየተጓዘ መሆኑን የገለፁት ፕሮፌሰር መርጋ ነገሮች ከኔ አቅም በላይ ከሆኑ ሥራዬን በፈቃዴ የመልቀቅ መብት አለኝ ብለዋል። ፕሮፌሰር መርጋ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ለውጭ ሃገር… Continue reading የመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

Published
Categorized as ዜና

የመድረክ እጩዎች የማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ

ምንጭ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ

የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ፣ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፤ ባጭሩ መድረክ፣ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ አዲስ አበባ ውስጥ በጃንሜዳ፤ እጩዎችን የማስተዋወቅና የ«ምረጡኝ» ቅስቀሳ አካሄደ። የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንዳለው ፣ በዕለቱ የተጠበቀውን ያህል ሕዝብ ባይገኝም፤ መርሐ ግብሩ ተጠብቆ ሊካሄድ ችሏል። ሕዝቡ፤ በስብሰባው እንዳይገኝ ፣ ፖሊስ ተጽእኞ ማድረጉን… Continue reading የመድረክ እጩዎች የማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ

Published
Categorized as ዜና

የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ተገለፀ

በምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች በሚሊሻዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ በቃሉ አዳነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ታዛቢዎቹ ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር አብራችሁ እየሰራችሁ ነው›› እየተባሉ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የገለጹት አቶ በቃሉ ቀሪዎቹን ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር ሲሰሩ አገኘናቸው ብለን እንከሳችኋለን›› እያሉ እያስፈራሯቸው ነው ብለዋል፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር የምትገናኙበት ነው በሚልም ስልካቸውን… Continue reading የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ተገለፀ

Published
Categorized as ዜና

ኢሕአዴግን ከሥልጣን ለማስወገድ እወዳደራለሁ – ሰማያዊ ፓርቲ

በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡ በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡ ይህንን ለማሳካት እንዳልችል ግን ምርጫ ቦርድ እንቅፋት ፈጥሮብኛል ሲልም ይከስሳል፡፡ በብዙ ምርጫ ክልሎች የገዥው ፓርቲ ታላላቅ አባላትንና ባለሥልጣናትን የሚገዳደሩ ዕጩዎችን ማሰለፉንም ገልጿል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Published
Categorized as ዜና