ግብፅ በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞችን ማሰሯ እና ማባረሯ ተነገረ
ቦርከና ዜና30/03/2018 ግብፅ በቅርቡ ከ150 በላይ ኤርትራውያን ስደተኞችን በይፋ ባልተገለጸ ምክንያት ሁኔታ ከአገር ማባረሯን በአገሪቱ ውስጥ ያሉ ኤርትራውያንን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ኤርትራውያን በብዛት ከሚኖሩበት የካይሮ ከተማ...
በዳርፉር በነበረው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተሳተፉት አሊ መሃመድ አብድአልራህማን የ20 አመት እስር ተፈረደባቸው።
ቦርከና ዜና30/03/2018 አለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት በዳርፉር በነበረው ጥሰት በተሳተፉት አሊ መሃመድ አብድአልራህማን ላይ የ20 አመት እስር ወስኗል ተብሏል። አሊ ኩሻይብ በሚል ቅፅል ስም...
የጃኮብ ዙማ ልጅ ለሩሲያ ጦርነት ወጣቶችን ትመለምላለች መባሏ ተከትሎ ከፓርላማ አባልነቷ በገዛ ፈቃዷ ለቀቀች።
23/03/2018ቦርከና ዜና የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ ሴት ልጅ ዱዱዚሌ ዙማ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በምታደርገው ጦርነት ለሩሲያ ጦር ከደቡብ አፍሪካና ቦትስዋና ወጣት ወንዶችን ስትመለምል...
ሱዳን እና ኤርትራ የፖለቲካና የጸጥታ ትብብራቸውን ማጎልበት ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለፀ።
22/03/2018ቦርከና ዜና የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ቅዳሜ ዕለት በምስራቃዊቷ የፖርት ሱዳን ከተማ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ተገናኝተው በሁለቱ ሀገራት መካከል...
ጄኔራል ሆርታ ንታም የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ሁነው ተሸሙ፡፡
ቦርከና ዜና19/03/2018 በኃይል ከስልጣናቸው የተነሱት የጊኒ ቢሳው ፕሬዝዳንት ሴኔጋል መግባታቸው ተገልቷል። በጊኒ ቢሳው የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ ጄኔራል ሆርታ ንታም ለአንድ ዓመት የሽግግር ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ...
በናይጄሪያ ከታገቱት ተማሪዎች መካከል 50 የሚደርሱት መለቀቃቸው ተገለጸ።
ቦርከና ዜና15/03/2018 በናይጄሪያ ታጣቂዎች በአንድ የካቶሊክ ትምህርት ቤት በመግባት 12 መምህራን እና 303 ተማሪዎች ማገታቸውን የናይጄሪያ ክርስቲያን ማህበር (CAN) አስታውቋል። ነገር ግን ከተያዙት 303 ተማሪዎች 50ዎቹ...
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት አራት ሚኒስትሮችን ከስልጣን አነሱ፡፡
ቦርከና ዜና09/03/2018 ፕሬዝዳንት ማያርዲት ከሚኒስትሮች በተጨማሪ የግዛት ገዥ እና የፖሊስ አዛዥን ከሃላፊነት ማንሳታቸው ተሰምቷል፡፡ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ባደረጉት የካቢኔ ሹመት አራት ሚኒስትሮችን፣ የግዛት...
በዳርፉር እና ኮርዶፋ 57,000 የሚደርሱ ሱዳናውያን መፈናቀላቸው ተገለፀ።
ቦርከና ዜና05/03/2018 የፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ በሰሜን ሱዳን በኩል ባደረሰው አዲስ ጥቃት ብዛት ያላቸው ዜጎች ተፈናቅለዋል ሲል የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ቡድን አስታውቋል። ድርጅቱ ሚሊሺያዎች ከፍተኛ የሰብዓዊ...
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከኃላፊነት ተነሱ።
ቦርከና ዜና05/03/2018 ቦል ሜል ከማንኛውም የመንግስት እና የፖለቲካ ኃላፊነት እንዳይሳተፉ መከልከላቸው ተገልጿል። ፕሬዜዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በፃፉት ደብዳቤ የተባረሩት ሜል፣ ፕሬዜዳንት ሳልቫኪርን አመስግነዋቸዋል ተብሏል። የ52 አመቱ ቤንጃሚን በመኖሪያ...
ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ኬንያ ለኡጋንዳ የባሕር በር እንድትሰጥ አሳሰቡ።
ቦርከና ዜና05/03/2018 የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ፣ ኬንያ በሕንድ ውቅያኖስ ላይ ለኡጋንዳ የባሕር በር ካልሰጠች ወደፊት በሁለቱ አገራት መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በማለት ማስጠንቀቃቸው አነጋጋሪ አጀንዳ...


