የአፍሪካ ዜና - Page 2

ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ “ኪሳራው የራሳቸው ነው” ሲሉ የአሜሪካን ባለስልጣናት ውሳኔ አጣጣሉ።

ቦርከና ዜና04/03/2018 ደቡብ አፍሪካ አሜሪካ የቡድን 20 ስብሰባ ላይ እንደማትሳተፍ ማሳወቋን ተገቢ አይደለም ብላለች። የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ "ዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲካን ማግለል መስራት አለመስራቱን...

የሱዳን ተዋጊ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ገለፁ።

ቦርከና ዜና28/02/2018 የፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች ከሁለት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተኩስ አቁም ለማድረግ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል ተብሏል። ከ18 ወራት ከፍተኛ ውጊያ በኋላ በቅርቡ ኤልፋሽርን የተቆጣጠረው ፈጥኖ...

በሱዳን የተፈፀመው ግድያ የጦር ወንጀል ተደርጎ እንደሚወሰድ አለማቀፍ የወንጀለኞች ፍርድቤት ገለፀ።

ቦርከና ዜና25/02/2018 ፍርድቤቱ በኤልፋሽር የፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ የወሰዱት አሰቃቂ እርምጃ"በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል" መሆኑን አስታውቋል። የጄነራል ሀምዳን ዳጋሎ ታጣቂዎች ኤልፋሽርን ከተቆጣጠሩ በኋላ የሰብዓዊ...

በታንዛኒያ በምርጫ ሰበብ በተቀሰቀሰ አመፅ ቢያንስ የ700 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።

ቦርከና ዜና21/02/2018 የሀገሪቱ ዜጎች ረቡዕ መካሄድ የጀመረውን ምርጫ በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል ተብሏል። አመጹ መባባሱን ተከትሎ በመላ ሀገሪቱ የኢንተርኔት አገልግሎት ተዘግቷል ተብሏል። የቻደማ ተቃዋሚ ፓርቲ ቃል አቀባይ...

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሀገር ጥለው ሸሹ።

ቦርከና ዜና05/02/2018 ፕሬዚዳንት አንድሬ ራጆሊና በፈረንሳይ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ከሀገር መውጣታቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንቱ ከሀገር የወጡት ከፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ከተስማሙ በኋላ ነው ተብሏል። ፕሬዜዳንቱ ግን ከሀገር ወጥተዋል...

ግብጽ የሩሲያ ቱሪስቶች በሩብል እንዲገበያዮ ልትፈቅድ ነው

ቦርከና የሩሲያ የመገበያያ ገንዘብ ሩብል በግብጽ ተቀባይነት ካላቸው የመገበያያ ገንዘቦች ተርታ ሊመደብ አንደሆነ ተሰምቷል::  "አር ቲ"  የሩሲያን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን (ሪያ ኖቮስቲን) ጠቅሶ እንደዘገበው የግብጽ ውሳኔ...

ደቡብ አፍሪካ የሱዳኑ መሪ ኡመር ሃሰን አልባሽር ደቡብ አፍሪካን ለቀው ስለሄዱበት ሁኔታ አጣራለሁ አለች

ደቡብ አፍሪካ የሱዳኑ መሪ ኡመር ሃሰን አልባሺር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ደቡብ አፍሪካን ለቀው እንዳይሄዱ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላልፎ እያለ ፤ እንዴት ደቡብ...

86 ኤርትራውያኖች በሊቢያ በአይሲስ ታግተዋል ፤ ህጻናት እና ሴቶችም ከታጋቾቹ ውስጥ አሉበት

አይሲስ 86 የሚሆኑ ኤርትራውያንን በሊብያ እንዳገተ ሜሮን እስቲፋኖስ የተባለች ነዋሪነቷ በስዊድን የሆነ ኤርትራዊት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ለአይ ቢቲ ታይምስ አስታወቀች። ከታጋቾቹ ውስጥ ሴቶች እና...

ከአይሲስ አዲስ ምልምሎች ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊ ቤተሰቦችም ይገኙበታል

ከአይሲስ አዲስ ምልምሎች ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊ ቤተሰቦችም እንደሚገኙበት አልጃዚራ ዘገበ። ቢያንስ ሃያ ሶስት የሚሆኑ ደቡብ አፍሪካዊያን አይሲስን ለመቀላቀል ወደ ኢራቅ እና ሶሪያ ተንቀሳቅሰዋል ሲል...

የአፍሪቃ የልማት ባንክ አዲስ ፕሬዚደንት መምረጡ

የጀርመን ድምጽ ራዲዮ የአፍሪቃ የልማት ባንክ ባለፈው ሀሙስ ዋና ጽሕፈት ቤቱ በሚገኝባት በኮት ዲቫር የአቢዦ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ ላይ አዲስ ፕሬዚደንት መረጠ። ዘንድሮ...
spot_img

Latest articles

Newsletter