ኢትዮጵያ ያልታሰበ እድል አግኝታለች–ይህንን ወርቃማ እድል ደግሞ እናባክነው ይሆን?

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ሐምሌ 14 , 2013 ዓ. ም. ጽሁፎቸን ለምትከታተሉ ለማስታወስ ከዚህ በፊት “አንድነት፤ አንድነት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል” በሚል ርእስ፤ ሰፊ ትንተናና ምክሮችን አቅርቤ ነበር። ያ ስላልተሰራበት፤ የኢትዮጵያ ህልውና ደግሞ እንቅልፍ የሚነሳ ስለሆነና እድል ሲገኝ ቶሎ ብሎ ማስተጋባት ስለሚያስፈልግ ይህንን ሃተታ ለመጻፍ ተገድጃለሁ። እኔ እስከማውቀው ድረስ፤ ኢትዮጵያ ሁሉም በየዘውጉና በየጎጡ “ነጻ አውጭ ግንባር”… Continue reading ኢትዮጵያ ያልታሰበ እድል አግኝታለች–ይህንን ወርቃማ እድል ደግሞ እናባክነው ይሆን?

ገንፎ “እፍ እፍ” ሲሉሽ ሊውጡሽ ስለሆነ እውነት አይምሰልሽ!(ኃይለማርያ ደንቡ)

ኃይለማርያ ደንቡሐምሌ 11 2013 ዓ.ም . ለብዙ ዓመቶች ውጭ አገር በመኖሬና ከፈረንጆች ጋር አብሮ በመኖርና በመስራት ስለቆየሁ ጠባያቸውን በደንብ የተረዳሁ ይመስላል፡፡ አቤት ስልጣኔአቸው የሚደነቅ ነው፡፡ አቤት ተንኮላቸው የሚኮነን ነው እያባበሉና እያሳቁ ማረድ፡፡ ድሮ እኔ የምኖርበት ሰፈር በጣም የታወቁ አንድ ሽማግሌ ሰው ነበሩ፡፡ ሰፈር ውስጥ የተቸገረ ሰው ካገኙ ቶሎ ብለው በዚያ ቃላት መምረጥና ማሳመር በሚችል ምላሳቸው… Continue reading ገንፎ “እፍ እፍ” ሲሉሽ ሊውጡሽ ስለሆነ እውነት አይምሰልሽ!(ኃይለማርያ ደንቡ)

ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? (ኤፍሬም ማዴቦ)

ኤፍሬም ማዴቦ ( emadebo@gmail.com )ሐምሌ 8 , 2013 ዓ. .ም “እኔ እስከማውቀው ድረስ ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ አስተዳደር ዉስጥ ሆኖ አያውቅም!” – ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም የቀድሞ የትግራይ ጠ/ግዛት ገዢ አሜሪካኖች የሚሉት ነገር ከትክክለኛ ምንጭ መገኘቱን ለማረጋገጥ . . . .  I heard it from the horse’s mouth ይላሉ። አሜሪካኖች እንዲህ የሚሉት ፈረስ አፍ አውጥቶ ተናግሯቸው… Continue reading ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? (ኤፍሬም ማዴቦ)

የኦነግ-ኦፌኮ የሽግግር መንግስት ጉዳይና የአቶ ሬድዋን ሁሴን አስደንጋጭ መልስ

በ ዶ/ር ታምሩ ፈረደሰኔ 28 2013 ዓ ም በዶ/ር መራራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረሥ (OFC) ና በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ OLF (ኦነግ) የኦሮሚያ ክልላዊ ብሄራዊ የሽግግር መንግስት  (Oromia Regional National Transitional Government (ORNTG)  እንደመሰረተና በአገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ የ FDRE Salvation Government (አገር አድን መንግስት ለማለት ይመስላል) የሚባል ደግሞ እንዲመሰረት ጥሪ አቅርበዋል።  ቀደም ብሎ… Continue reading የኦነግ-ኦፌኮ የሽግግር መንግስት ጉዳይና የአቶ ሬድዋን ሁሴን አስደንጋጭ መልስ

ተጎጂው የትግራይ ሕዝብ፤ ተሸናፊዎቹ፤ ሽብርተኛው የሕወሃት ቡድን እና የኢትዮጵያ መንግሥት

ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሰኔ 23 ቀን 2013 “ሽማግሌዎች ጦርነትን ያውጃሉ፤ መዋጋት ያለበት እና የሚሞተው ግን ወጣቱ ነው”31ኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሐርበርት ሁቨር።  ከሶስት ሳምንታት ገደማ በፊት፤ ከባለቤቴ ጋር በሃገር ጉዳይ ስንወያይ፤ አንድ ያነሳሁት ሃሳብ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ተኩስ በማቆም፤ለትግራይ ሕዝብ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ወይም፤ ከኢትዮጵያ ጋር የመቀጠል፤ የሕዝበ ውሣኔ እድል እንዲሰጥ የሚል ነበር። ይህንንም ነገር ከኮንግረስ ጄምስ ራስክን… Continue reading ተጎጂው የትግራይ ሕዝብ፤ ተሸናፊዎቹ፤ ሽብርተኛው የሕወሃት ቡድን እና የኢትዮጵያ መንግሥት

“እየየ ሲዳላ ነው” (ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ)

ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ መግቢያ አባቶች/እናቶች ሲተርቱ፣ “እየየ ሲዳላ ነው” ይላሉ። ዕውነት ሲደላ ነው እየየ የሚባለው? እየየ ተብሎ የሚጮኸው የምር ድሎት ላይ ሁኖ ሳይሆን፣ የበለጠ አደጋ እያለ፣ ያንን አደጋ ማምከን ትቶ ቁጭ ብሎ ከማልቀስ አደጋውን ለመቀነሰ መጀመሪያ መፍትሄ መሻት ያሻል ለማለት ይመስላል። ከጀምሩ እየየ የሐዘን ጩኸት ወይም የለቅሶ ዜማ መሆኑ ጠፍቶአቸው አይደለም እንዲህ የሚሉት። ይኸ አባባል… Continue reading “እየየ ሲዳላ ነው” (ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ)

በምርጫ መሳተፍ ወይም ቅስቀሳ ማድረግ ግድያና ውድመት ሲፈጸም ኃላፊነቱን ላልተወጣው አገዛዝ ዕውቅናን እንደመስጠት ይቆጠራል !!

በምርጫ መሳተፍ  ወይም ቅስቀሳ ማድረግ ግድያና ውድመት ሲፈጸም ኃላፊነቱን ላልተወጣው አገዛዝ ዕውቅናን እንደመስጠት ይቆጠራል !!ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)ግንቦት 10፣ 2013 መግቢያ በአለፉት ሶስት ዓመታት በአገራችን ምድር በመንግስትም ሆነ ከመንግስት ጋር በተሳሰሩ ኃይሎች በህዝባችን ላይ ምንም ዐይነት ወንጀል ያልተሰራ ይመስል በሚቀጥለው ወር  በሚደረገው ምርጫ ላይ መሳተፍ አስፈላጊ ነው እየተባለ ቅስቀሳ ይደረጋል። አንዳንድ የውጭ ኃይሎችና በውጭው ዓለም የሚኖሩ… Continue reading በምርጫ መሳተፍ ወይም ቅስቀሳ ማድረግ ግድያና ውድመት ሲፈጸም ኃላፊነቱን ላልተወጣው አገዛዝ ዕውቅናን እንደመስጠት ይቆጠራል !!

“ያልነቃው አንቂ” በሕዝባችን ደም መነገድ ያቁም! (ክፍል ሁለት)

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅሚያዚያ 20 ቀን 2013 ዓ. ም. “ሽብርተኝነት የሕሊና ጦርነት ነው። አሸባሪዎች፤ ፍርሃት፣ አለመረጋጋት፣ እንዲሁም በማህበረሰባችን ክፍፍል በመፍጠር ሊቆጣጠሩን እና ባሕሪያችንን እንድንቀይር ለማድረግ ይሞክራሉ።” ፓትሪክ ኬነዲ መጪውን ምርጫ ሆን ብለው የሚያጣጥሉ ሃይሎች፤ ሃገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ለማራመድ ተግተው በሚሰሩ ብርቅዬ ዜጎቻችን ላይ እንቅፋት በመፍጠር፤ አንድም በማወቅ፤ ሌላም ደግሞ ባለማወቅ፤ የአጥፊዎች ተባባሪ እየሆኑ ነው። አውቀው… Continue reading “ያልነቃው አንቂ” በሕዝባችን ደም መነገድ ያቁም! (ክፍል ሁለት)

የአገር አድን ጥሪ!

በአሁኑ ጊዜ ያለው ተቀዳሚ ቅራኔ ኢትዮጵያ ትፍረስ! በሚሉ እና አትፈርስም!በሚሉ መካከል ያለ ፍልሚያ ነው:: ሙሉውን በፒ ዲ ኤ ፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

“ያልነቃው አንቂ” በሕዝባችን ደም መነገድ ያቁም! ክፍል አንድ

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሚያዚያ 16 ቀን 2013 ከሁሉ አስቀድሜ፤ በተለያዩ አካባቢዎች፤ በወኖቻችን ላይ የተፈፀመው እና እየተፈፀመ ባለው ጭፍጨፋ የተሰማኝን ልብ የሚሰብር ጥልቅ ሃዘን እገልፃለሁ። ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር። ቤተሰብን ወዳጅ ዘመድን፤ እንዲሁም መላው ሕዝባችንን፤ እግዚአብሄር ያጽናና። “ሽብርተኝነት የሕሊና ጦርነት ነው። አሸባሪዎች፤ ፍርሃት፣ አለመረጋጋት፣ እንዲሁም በማህበረሰባችን ክፍፍል በመፍጠር ሊቆጣጠሩን እና ባሕሪያችንን እንድንቀይር ለማድረግ ይሞክራሉ።” ፓትሪክ… Continue reading “ያልነቃው አንቂ” በሕዝባችን ደም መነገድ ያቁም! ክፍል አንድ