ኢሕአዴግን ከሥልጣን ለማስወገድ እወዳደራለሁ – ሰማያዊ ፓርቲ

በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡ በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡ ይህንን ለማሳካት እንዳልችል ግን ምርጫ ቦርድ እንቅፋት ፈጥሮብኛል ሲልም ይከስሳል፡፡ በብዙ ምርጫ ክልሎች የገዥው ፓርቲ ታላላቅ አባላትንና ባለሥልጣናትን የሚገዳደሩ ዕጩዎችን ማሰለፉንም ገልጿል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Published
Categorized as ዜና

አልማዝ አያና በሻንጋይ የዳይመንድ ሊግ ውድድር የ5000 ሜትር የሴቶች ውድድር ምርጥ ውጤት በማስመዝገብ አሸነፈች

አልማዝ አያና በሻንጋይ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በአምስት ሺ ሜትር የሴቶች ውድድር ላይ እስካሁን ምርጥ ተብለው ከተመዘገቡ ውጤቶች ያስመደባትን ውጤት አምጥታለች። ገንዘቤ ዲባባ ሲባል ሌላ መጣች ያሉ የውጭ ኮሜንታተሮች አሉ። ያሸነፈችበት ሰዓት 14:14.32 ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ ካሸነፈችበት ሰዓት በአራት ሰክንድ የተሻለ ነው። —— ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ ። በትዊተር በውይይት ይካፈሉ

ኃይሌ ገብረስላሴ ከውድድር አለም ራሱን አገለለ

የርቀት ሩጫ ንጉስ ኃይሌ ገብረስላሴ የማንቸስተርን ማራቶን አስራ ስድስተኛ ሆኖ ከጨረሰ በኋላ ራሱን ከውድድር ዓለም አግልሏል። ዜናው ከተሰማ በኋላ ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ኃይሌ ገብረስላሴ እስከዘለዓለም ድረስ “ንጉሱ” ተብሎ ሊጠራ የሚችልበት ምክንያት ያላቸውን አስር ያህል ነጥቦች በመዘርዘር በድረገጹ ሞቅ ያለ ዜና አስነብቧል። ለሃያ አምስት ዓመታት በውድድር ዓለም እጂግ የተዋጣለት አትሌት ሆኖ በመቆየቱ ፤ ለሩጫ ባለው… Continue reading ኃይሌ ገብረስላሴ ከውድድር አለም ራሱን አገለለ

ትዕግስት ቱፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

ትዕግስት ቱፋ የለንደንን ማራቶን አሸነፈች። እንደ ቢቢሲ ዘገባ የለንደን ማራቶንን ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ያሸነፈችው ሜሪ ኬይታኒ ውድድሩን ሁለተኛ በመሆን ጨርሳለች። ትዕግስት ዘጠኝ የሚሆኑ አትሌቶች ጋር ስትፎካከር ከቆየች በኋላ ርቀቱን ለመጨረስ ሶስት ማይል ሲቀር ማርሽ በመቀየር (ቢቢሲ እንዳለው) ወደ ኋላ ጥላቸው ተምዘግዝጋለች። ወድድሩን በአንደኝነት ከጨረሰች በኋላ ለቢቢሲ ጋዘጠኛ በሰጠችው ቃለ ምልልስ “አይሩ ጥሩ ስላልነበር አስቸጋሮኝ… Continue reading ትዕግስት ቱፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

Hello world!

Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start blogging!