በለውጥ ወቅት ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች (ዶ/ር አበባ ፈቃደ)

በለውጥ ወቅት  ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች (ዶ/ር አበባ ፈቃደ)

ዶ/ር አበባ ፈቃደ ሰኔ 4 ፤ 2010 ዓ ም ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ በዙ ገጽታዎችም ደረጃዎችም አሉት። በውስጥና በውጭ […]