ንጉሥ አብይ አህመድ ሰባተኛው ከታላቁ ስደተኛው ወገናቸው ጋር የታሰበው ታሪካዊው ጉብኝት ስለመተላለፍ (በዘውገ ፋንታ)

ንጉሥ አብይ አህመድ ሰባተኛው  ከታላቁ ስደተኛው ወገናቸው ጋር የታሰበው ታሪካዊው ጉብኝት ስለመተላለፍ (በዘውገ ፋንታ)

ንጉሥ አብይ አህመድ ሰባተኛው ከታላቁ ስደተኛው ወገናቸው ጋር የታሰበው ታሪካዊው ጉብኝት ስለመተላለፍ ፤ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ ውሳኔን አስመልክቶ በዘውገ ፋንታ ሰኔ 6 2010 ዓ. ም በፒ ዲ ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ክቡር ጠቅላይ ምንስትር ዶ/ር አብይ አህመድን ሕዝብ እንደሰየማቸው ንጉሥ አብይ አህመድ ሰባተኛው ወይም ባጭሩ ንጉሥ አብይ በማለት፣ ይህ ጸሐፊ በዚሁ ቢቀጥል እጅግ […]

ጉደኛው መሪያችን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ጉደኛው መሪያችን   (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ጉደኛው መሪያችን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ) ሰኔ 1 2018 ዓ. ም . ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን ነበራት። ኢትዮጵያ ዶ/ር አብይ […]

የኢትዮጵያ መሪ እንዲሆኑ እንፈልጋለን፤የጉልበተኞች ታዛዥ እንዳይሆኑ ግን ምርጫው የርስዎ ነው። (አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

የኢትዮጵያ መሪ እንዲሆኑ እንፈልጋለን፤የጉልበተኞች ታዛዥ እንዳይሆኑ ግን ምርጫው የርስዎ ነው። (አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

ከ አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ ግንቦት 22 2018 ዓ ም ዶክተር አብይ አህመድ በሥርዓቱ በሕውሃት የአጭበርባሪነት ተግባር ብዙ ንፁሃን ሰዎች በደም-ሥልጣን እንዲጨማለቁ አድርጎ “የለሁበትም” “ከደመ-ንፁህ ነኝ” በማለቱ ብቻ ስንቶቹ በተንኮል ከንቱ ሆነው ቀርተዋል፤ያበዱትንና አካለስንኩላን የሆኑትን ሳይጨምር። የችግሩን ምንነት ተረድተን እና የሚደርስብንን መከራ ችለን የቻልነውን ያህል የሞከርነው፣እርስዎ አይሮፕላኑ ውስጥ እንዳሉትሉ የማይሰማዎትን ያህል መብረቅን የመሰለ የሕዝብ የሰቆቃ […]

ዘብ ቆመናል ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ዘብ ቆመናል ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ዶ/ር ዘላለም እሸቴ መጋቢት 23 2010 ዓ ም በፒ ዲ ኤፍ ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ሰንብተናል። ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብ ግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ያሰኝ ነበር። […]

የገዥው ፓርቲ ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ይፋ አድርጓል

የገዥው ፓርቲ ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ይፋ አድርጓል

ቦርከና መጋቢት 16 2010 ዓ ም ከሳምንት በላይ በዝግ ሁኔታ ሲካሄድ የቆየው የገዠው የኢህአዴግ ፓርቲ ምክር ቤት የኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጂት ሊቀመንበር የሆኑትን ዶ/ር አብይ አህመድ የኢሃዴግ ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ድርጂቱ ዛሬ በማህበራዊ ድረ ገጽ በለቀቀው መግለጫ አሳውቋል። በነበረው ምርጫ ተፎካካሪ የነበሩት የደህዴን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። የብአዴን ሊቀመንበር የሆኑት አቶ […]