ጎንደር ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተደረገ

ሐምሌ 24 2008 ዓ.ም. ዛሬ ጎንደር በ97 ዓመተ ምህረት ከተደረገው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ወደዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ ጀግንነት እና አርቆ አስተዋይነት የተንጸባረቀበት ታላቅ ሰልፍ ተደረገ። ምንም እንኳን በስልጣን ላይ ያለው ቡድን አካላት ሰልፉ እንዳይደረግ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት አልፈው በጎንደር ሰራዊት ቢያሰማሩም ህዝቡ ከምንም ሳይጎጥራቸው በታላቅ ጀግንነት ፤ ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ ከወልቃይት ጠገዴ በተጨማሪ ሃገራዊ የፍትህ […]