ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ የመጀመሪያውን የአውሮፓ ጉብኝት በፈረንሳይና በጀርመን ሊያደርጉ ነው

ዶ/ር አብይ አህመድ

ቦርከና ጥቅምት 8 ፤ 2011 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀጣዩ ሳምንት በአውሮፓ ይፋዊ የስራ ጉበኝት ያደርጋሉ ሲል ፋና ብሮደካስቲንግ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመቀጠልም ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዉ ያስረዳል። ከዚህም በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከተለያዩ… Continue reading ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ የመጀመሪያውን የአውሮፓ ጉብኝት በፈረንሳይና በጀርመን ሊያደርጉ ነው