By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም “ ተስፋ መቁረጥ ቀላል ነው፤ ጣት መጠቆም ደግሞ የበለጠ ቀላል ነው” ዛክ ቴይለር። ከላይ የተጠቀምኩትን ጥቅስ የተናገሩት፤ የቀድሞው የሲንሰናቴ ባንግልስ የኳስ ቡድን አሰልጣኝ የነበሩት ዛክ ቴይለር ናቸው። አሰልጣኙ ይህንን የተናገሩት፤ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር፤ በታህሳስ 1 2019፣ ቡድናቸው፤ የኒውዪርክ ጄት የተባለውን ቡድን በጠንካራ ፉክክር ካሸነፈ በኋላ ነው። ያሸነፍነው፤ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ተስፋዬ ደምመላሽታህሳስ 22 2013 ዓ. ም. አቅጣጫውን ጠብቆ የማያውቅና የታሰበለት ቦታ ደርሶ ዘላቂ ሰላም ሳያወርድ እንደወረርሽኝ በየጊዜው የሚያገረሸ የፖለቲካ “ለውጥ” አባዜ ኢትዮጵያን ከተጠናወታት ረጅም የአብዮትና የድህረ አብዮት ዘመን አልፏል። አንድ ትውልድ እያለፈ ሌላ እየተተካ ነው። ከጽንሱና ከአነሳሱ አገርን የለውጥ ባልቤት ከማድረግ ይልቅ የለውጥ ኢላማ ያደረገው ነባር የፖለቲካ ቅየራ እቅዶች ክትትል በተለይ ላለፉት ሦስት አስርተ አመታት […]
By Admin on
አበይት ዜና

ጋዜጣዊ መግለጫበፒዲ ኤ ፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የብሔር ልዩነታችን ላይ መሰረት ባደረገ ፖለቲካዊ የአስተዳደር ስርዓት የዜጎችን መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማረጋገጥ አይቻልም፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለ አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል ፣ ለዘመናት ከኖሩበት ስፍራ መፈናቀል እንዲሁም ያፈሩትን ሃብትና ጥሪት በአንድ ጀንበር አጥተው ለተረጅነት መዳረግ በየጊዜው የሚያጋጥም የተለመደ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል፡፡ ይህንን በዜጎች እየደረሰ […]
By Admin on
አበይት ዜና

መግለጫ በፒዲ ኤፍ ያንብቡት
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አገሬ አዲስ ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. የአንድ ቤተሰብ ሰላምና ክብር በሌሎቹ ዘንድ ሊጠበቅ የሚችለው የቤተሰቡ አባላት ፍቅራቸው የጠነከረ፣ ለክብራቸውና ለሰላማዊ ኑሮዋቸው ቀናዊ ሲሆኑ ነው።ሰላም፣ፍቅርና መተሳሰብ በሌለበት ቤተሰብ ውስጥ ሽኩቻ፣የእርስ በርስ ጠብና ግጭት መከሰቱ አይቀሬ ነው።ጠብና ግጭቱ በከረረ ቁጥር ቤት ይፈርሳል፣ቤተሰብም ይበተናል። በውጭ ይጠባበቅ የነበረው ደበኛ ወይም ዘራፊ ሰርጎ ለመግባትና ያሻውን ለማድረግ ምቹ ሁኔታ ይፈጥርለታል። አድብቶ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net )ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020) ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት የ18 ሰዎች (በአካባቢው ሌሎች ምንጮች መሠረት እስክ 89 የሚደርሱ) ህይውት የቀጠፈ ተመሳሳይ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ታኅሣስ 11 2013 ከላይ በርዕስ የተጠቀምኩትን፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሙት፤ የሞሶሊኒ አማችና የጣልያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩት ጅያኖ ጋላትሶ ቺያኖ “La victoria trova cento padri, e nessuno vuole riconoscere l’insuccesso.” ሲሉ ነበር የገለጹት። ይህ ብሂል እውነትነት እንዳለው በብዙ ሁኔታዎች የታየ ለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎች አሉ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው፤ ተሸናፊነትን ይጸየፋል። ተሸንፎ እንኳን “አሸንፍያለሁ” […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከኢትዮጵያ ኅብረሕዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ (ኅብረሕዝብ-ኢትዮጵያ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ፤ኅዳር ፳፫ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ምንም እንኳ ሕወሓት ለሃያ-ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን በበላይነት ሲመራ ከቆየ በኋላ በሕዝብ ትግልየነበረውን ሥልጣን ካጣ ጀምሮ ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት ከጊዜ-ወደ-ጊዜ እየሻከረመሄዱና ልዩነቱንም በሰላማዊ መንገድ በውይይት ለመፍታት የማይቻልባቸው ምልክቶች እንደነበሩቢታወቅም፣ ከጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ጀምሮ በአገር መከላከያ ሠራዊት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዳምጠው ተሰማ ደነቀታህሳስ 5 , 2013 ዓ. ም. የአማራ ክንፍ ብልጽና ፓርቲ እና አመራሮች እንዲሁም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ያሉ አንዳንድ ፖለቲከኞች ‘‘ሃቀኛ ፌደራሊዝም (Genuine federalism)’’ እንደሚያስፈልግና ይህም ለኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ዋስትና እንደሆነ በአጽዖት ሲገልጹ ያስተዋለው ጋዜጠኛ የሺሳብ አበራ ሃሰብ እንድሰነዝር ይህን ጽሁፍ ለማሰናዳት ችያለሁ፡፡ እኔም መግለጫዎቹን ስመከላታቸው እኩልነትን፣ ዲሞክራሲና ብዝሃነትን የሚያከብር፣ ብልጽግን የሚያመጣ፣ መቻቻልንና አብሮነትን የሚያሰፍን […]
By Admin on
አበይት ዜና

የኅብረት ለኢትዮጵያ ማህበር በሀገራችን ስለአለው ወቅታዊ ጉዳይ ከተወያየን በኃላ የያዘው የጋራ አቋም መግለጫ ኅዳር 26 2013 ዓ.ም. 1. የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተለይ በትግራይ ክልል እየተደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል እና የወደሙ የልማት ድርጅቶችን ተጠግኖ ወደ ስራ እንዲገባ። የትግራይ ክልል እና ሕዝብን መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በተጨማሪም ሕግ የማስከበር ስራውን ጊዜ ባልወሰደ […]