ሕወሓት ካጫረው ደም-አፋሳሽ ጦርነት ምን ትምሕርት ተገኘ፣ ዘላቂ መፍትኄውስ?

ሕወሓት ካጫረው ደም-አፋሳሽ ጦርነት ምን ትምሕርት ተገኘ፣ ዘላቂ መፍትኄውስ?

የግል አስተያየት፣ አያል ሰው ደሴ (ዘብሔረ-ኢትዮጵያ)ኅዳር ፲፯ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም በዚች አጭር ጽሑፍ የሕወሓት አመራር በትግራይና በቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍና ሰቆቃም ሆነ በደርግ ሥርዓት መወገድ ላይ የነበረውን ሚና ለመዘርዘር ሣይሆን አሁን ለምንገኝበት ደም-አፋሳሽ ሁኔታ የዳረገንን የቅርብ ምክንያትና አገራችንንና ሕዝባችንን ከቀጣይ መዘዘ-ብዙ ችግር ለመታደግ ቢወሰዱ የምላቸውን አሳቦች ለወገን ኢትዮጵያውያን ለማስተላለፍ መሆኑን ከወዲሁ […]

አካባቢያዊ ማንነቶች፣ አማራነት እና ኢትዮጵዊነት አንድም ሶስትም ናቸው፡፡

አካባቢያዊ ማንነቶች፣ አማራነት እና ኢትዮጵዊነት አንድም ሶስትም ናቸው፡፡

ዳምጠው ተሰማ ደነቀህዳር 8 2013 ዓ.ም. የአማራን ህዝብ አንድነት የመናድ አቅም ያላቸው አሰላፎች በመሬት ላይ ሳስተዋል፡፡ ከወንዜነትና ከባህል ጋር የሚያያዙ ድርብርብ ማንነቶች ተፈጥሯዊ እና ጤናማ በመሆናቸው በአማራዊ አንድነታችን ውስጥ እንደጸጋ የሚወሰዱ ናቸው፡፡ አካባቢን ወይም ሌሎች ማህበራዊ እሴቶችን የማንነት መገለጫ አድርጎ የመውሰድ ልምድ፣ አጽናፋዊው አንድ አማራነትና የኢትዮጵያዊነት ማንነቶች የሚመጋገቡ ናቸው፡፡    አንድ አማራ ከየት ነህ ሲባል ራሱን […]

የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ!

የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ!

ጥቅምት 30 2013 ዓ ም እንደሚታወቀው በተደጋጋሚ ፣ “መንግሥት ሕግ የማስከበር ሚናውን መወጣት አለበት!” እያልን ድምፃችንን ስናሰማ ቆይተናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠሩትም ሁከቶችና ብጥብጦችም ራሱን “የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት/ግንባር” የሚለው ኃይል ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው፣ አገር ያወቀው ሲሆን፣ በመላ ኢትዮጵያ ለተከሰቱት የሠላምና ፀጥታ እጦቶች ከፍተኛውን ሚና መጫወቱ ዕሙን ነው። መንግሥትም በዚህ አደገኛና ከፋፋይ ቡድን […]

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የዐማራ ማንነት አስመላሽ ድጋፍ ስጭ ኮሚቴዎች በስሜን አሜሪካ አውስትራልያና አውሮፖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የዐማራ ማንነት አስመላሽ ድጋፍ ስጭ ኮሚቴዎች በስሜን  አሜሪካ አውስትራልያና አውሮፖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

ህዳር 2 2013 ዓ ም በመጨረሻም የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ህዝብ በወገኖቹ የዐማራ ታጋዮችና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግንንት ትግል ከትህነግ ወያኔ አገዛዝ ነፃ ወጣ!  እንደሚታወቀው በ1972 ዓ.ም ትህነግ ወያኔ የተከዜን ወንዝ ተሻግራ ለሙን የወልቃይት እና የአካባቢውን መሬት በወረራ ከያዘችበት ጊዜ አንስቶ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ዐማራ ህዝብ በነዚህ ወራሪ እና ተስፋፊ ቡድን የዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል የርስት ወረራ […]

የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

በዮርዳኖስ ሃይለማርያም yordimassa@yahoo.comጥቅምት 25 ፣ 2013 ዓ ም ቶሮንቶ ካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከበፊትም ጀምሮ ጣጣ የበዛበትና በተለያዩ ጊዜያት ችግሮች አንዴ ብቅ አንዴ ዝም በማለት ለጊዜውም ቢሆን እየተዳፈነ የመጣ የፖለቲካ ምህዳር ነው። ያለፉት ስርዓታት መቼም በግልፅ የመብት ጥያቄን ያነሳ እየደፈጠጡና ጥያቄ ለማቅረብ የሚፈልጉትንም በቀጥታ በመጉዳት ወይም እንዲሸማቀቁ በማድረግ ቢያንስ ባህሪያቸውን ቀድመው በግልፅ አሳውቀው ተፈርተው ለተወሰነ ጊዜም […]

በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ጉሊሶ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች አለቁ

በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ጉሊሶ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች አለቁ

ቦርከና ጥቅምት 23፣ 2013 ዓ ም  በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ወረዳ እሁድ አመሻሽ ላይ የአማራ ተወላጆች ላይ በተደረገ ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች እንዳለቁ ተሰማ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎችን ዋቢ ያደረጉ ዘገባዎች አሳውቀዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችም እንደተቃጠሉ ተሰምቷል፡፡  ይህ እጂግ ዘገኛኝ ነው የተባለ እልቂት የኦነግ ሽኔ ታጣቂዎች እንዳደረሱ የክልሉ መንግስት አስታውቋል ሆኖም የሟቾችን ቁጥር አላሳወቀም፡፡ […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ከዶ/ር ምህረቱ በለው፣ጥቅምት 23 2013 ዓ ም አማራ ኢትዮጵያን የተከበረች ሏአላዊ አገር ሆና እንድትኖር በተለያዩ ያገራችን ጠረፎች በታማኝነት ደሙን ሲያፈስ አጥንቱን ሲከሰክስ የኖረ ህዝብ ነው። ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እንደሚባለው፣ አሁንም የአገሩን የኢትዮጵያን አንድነት ቅድሚያ በመስጠቱና በመታገሱ በየቦታዉ ባሉ በዘር ፖለቲካ በታወሩ አረመኔዎች እንደከብት እየታረደ ነው። ነገ በሌላዉም ማህበረሰብ ላይ ይደርሳል። በዕርስ በርስ ጦርነት አትራፊ […]

“ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት”

“ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት”

ይህ መፅሃፍ እና ቀድሞ በ፳፻፱  (2017 CE) በርእስ “ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት” የታተመው ፅሁፍ ኣላማቸው በትምህርት ቤት ላሉ ተማሪዎች እና ራሳቸውን በራሳቸው ለማስተማር ለሚጥሩ ሁሉ ጥናታቸውን ለመደገፍ/መደጎም እና  የስነ-ስሌት ፋይዳን እንዲረዱ ለማድረግ ነው።  ኣቀራረቡን ለማቅለል በተቻለ መጠን ተጥሯልና ምናልባት ጠባብ ወይም ውስን ሂሳባዊ ዳራ ያለቸው ኣንባቢዎችም ሆኑ ያለፈ የሂሳብ ጥናታቸውን ለዘነጉ ይረዳል ብለን እንገምታለን።        ባጭሩ […]

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ : “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም”

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ : “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም”

ከሽግዬ ነብሮ(ኢጆሌ ባሌ)ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ብልፅግና ወንጌል የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል  (Prosperity Gospel) ሊፈጠር ችሏል። ይህ ወንጌል የማሳመን ችሎታ ባላቸው ከጴንጤ ቆስጤ ባፈነገጡ ፓስተሮች እየተመራ ብዙ ተከታዮችን በማፍራት በ1980 የቴሌቪዥን ስብከት (Televangelism) በመጀመር በመላ ዓለም ሊያድግና ሊስፋፋ ችሏል። ብልፅግና ወንጌል በማደግ ላይ የሚገኝ […]

የጅምላ ግድያና የአገራችን ዕጣ ፈንታ

የጅምላ ግድያና የአገራችን ዕጣ ፈንታ

በአርአያ ጌታሁን ተክለአቢብ (መስከረም 2013 ዓ. ም. ከቨርጂኒያ አሜሪካ) በኦሮሚያ ክልል በቡራዩ ያሟሸዉ ፍጅት በጥቅምት 2012 ዓ.ም. የ87 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፎ በመጨረሻም በሰኔ ወር የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ እጅግ ዘግናኝና መጠነ ሰፊ ዕልቂት ሲያስከትል አስተዉለናል። ይህንን እየተደጋገመ፣ እያደገና እየተስፋፋ የመጣ ጉዳይ ከምንጩ ማድረቅ እስካልተቻለ ድረስ ነገ በምን መልኩ ጎልብቶ ዕልቂት ሊያመጣ እንደሚችል ከወዲሁ መገመት […]