Homeዜናበጎጃም ግንደ ወይን በምትባል ትንሽ ከተማ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን...

በጎጃም ግንደ ወይን በምትባል ትንሽ ከተማ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል

Advertisement
World Wide Travel Group

ሰሞኑን ጎጃም ውስጥ ግንደ ወይን በትምትባል ከተማ አስከፊ የሚባል የእሳት አደጋ መድረሱ በተለያዮ ሚዲያዎች በተለይመ በማህበራዊ ድረገጽ ሲዘገብ አንደነበረ ይታወሳል::

አደጋው ወደ ሰላሳ ሚሊዮብ ብር የሚገመንት ንብረት እብዳወደመ ነው የሚነገረው::

ሄኖክ አበበ የ አካባቢው ተወላጂ ነው:: “በእዚህ የእሳት ቃጠሎ የተለያዩ የንግድ ሱቆች የወደሙ ሲሆን ከ፴ ሚልየን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰ ተገልጿል፥፥ ይህን ያህል ገንዘብ መልሶ ማግኘትና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መልሶ ማቋቋም ከወረዳዋ ህዝብ አንፃር ግዜ የሚወስድ እንደሆነ ይታወቃል, ” ሲል ለቦርከና በላከው መረጃ አስታውቋል::

የችግሩን ተጠቂዎች ለመርዳት የ ጎ ፈንድ ሚ አካውንት መክፈቱን የሚናገረው ሄኖክ “የምትሰጡት የእርዳታ ገንዘብ በግልፅነት ለተጎጂዎች እንዲደርስ እንደማደርግና ለዚህም ማረጋገጫ እዚሁ ማህበራዊ ሚድያ ላይ በግልፅ እንደምለጥፍና እንደማሳውቅ ቃል እገባለሁ፥፥ ” ብልሏ::

ስለ ጉዳዮ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

__

በዚህ ድረ ገጽ ላይ መጣጥፍ ለማውጣት ከፈለጉ ጽሁፍዎትን በሚከተለው አድራሻ በኢሜይል ይላኩልን info@borkena.com  

የቴሌግራም ቻናላችን ፡ t.me/borkena 
ትዊተር ፡ @zborkena
ፌስቡክ ፡ Borkena
የቦርከና ቻናልን ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

1 COMMENT

  1. እንዲያው ያስቃል። እሳቱ ከዚያው አደል? ከሌላ አገር መጣ? እያጋየ እርዳታ ከመጠየቅ፣ አስቀድሞ መጠንቀቅ አይሻልም? የራሱን ቤት በራሱ የሚያጋይ ምን ዓይነት ቂል ነው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News