Homeመጣጥፍበቅኔ ትገዛቸዋለህ - ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ (ክፍል 2)  

በቅኔ ትገዛቸዋለህ – ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ (ክፍል 2)  

Advertisement
World Wide Travel Group
ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ

ግምገማሐተታ፣ በ ምትኩ አዲሱ 

(የመጨረሻው ክፍል) 

በክፍል አንድ፣ ስለ “ጁጁ ተረት”፦ መረጃ በሌለው ትርክት ራስን መደለል፣ “ጋላ”ን በ “ጋ*”  ከመተካት እሳቤ ጋር ይቀራረባል ብለን ነበር። “[ጁጁ] አረመኔያዊነትን የሚያንጸባርቅ ፍጹም ባዕድ የሆነና ኢትዮጵያዊነትንና ክርስትናን የማይወክል በደም መስዋእት በሚያምኑ ኋላ ቀር የሆኑ ሰዎች እምነት ላይ የተመሠረተ ትረካ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ባህል ይወክላል ተብሎ ሊመረጥ እንዴት ቻለ? … ይህች አገር እኮ የንግሥተ ሳባ አገር ነች!” (ገጽ 201-202)። የሚገርመው፣ ይኸ ዓይነት አስተሳሰብ ዗መናዊ ትምህርት ተስፋፍቶም እንኳ፣ በጋራ ሸንተረሩ ተከልሎ የኖረ ሕዜብ፣ በቲቪ በሞባይል ባውራ ጎዳና ባውሮፕላን ከውጭው ዓለም ጋር ተገናኝቶም ሥፍራ አለመልቀቁ ነው። 

ሙሉውን ጽሁፍ በፒ ዲ ኤፍ ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

ወይንም ከቻች በተያያዘው ፋይል ላይ ያንብቡ

__

- Advertisement -
Advertise here _ borkena

የቦርከናን ዮቲዮብ ቻናል ስብስክራይብ ለማድረግ እዚህ ይጫኑ

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡ t.me/borkena

ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ Borkena
Ethiopian News – Borkena English

ኤክስ ፡ @zborkena

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -spot_img

የቅርብ ጊዜ

- Advertisement -spot_img

Related News