መጣጥፍ

ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ ብዙም ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ

አልሞትኩም ብዬ አልዋሽምከምድረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ጥር 2018  ዓ.ም. እንደ መግቢያ ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ በየትኛው የኢትዮጵያ ክፍል እንደተወለዱ አላውቅም፡፡በሰውነት ደረጃ ላይ የቆሙ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ግን አውቃለሁ፡፡እኔ እድሜ...

በቅኔ ትገዛቸዋለህ – ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ (ክፍል 2)  

ግምገማሐተታ፣ በ ምትኩ አዲሱ  (የመጨረሻው ክፍል)  በክፍል አንድ፣ ስለ “ጁጁ ተረት”፦ መረጃ በሌለው ትርክት ራስን መደለል፣ “ጋላ”ን በ “ጋ*”  ከመተካት እሳቤ ጋር ይቀራረባል ብለን ነበር። “...

 እጓዛለሁ (ሙሉጌታ ቢያዝን)

እነሆ ባሕርዳር ተከስተናል፡፡ ባሕር ዳር ከወትሮው በተለየ በሰው ወበቅ የታፈነች ትመስላለች፡፡ ዕለቱ ቅዳሜ ስለኾነ? ወይስ ከከተማዋ ዳርና ዳር ከሚንጣጣው የጥይት ድምፅ ለመሸሽ? ብቻ ለወትሮው ቱሪስት...

“በቅኔ ትገዛቸዋለህ – ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ”  ( ግምገማ ሐተታ፣ በ ምትኩ አዲሱ)

በ ምትኩ አዲሱ ∙ ፋሲል ይትባረክ። ምጥቀት በቅኔ አክናፍ፤ የኢትዮጵያዊው ባለቅኔ እና ጸሐፌ ተውኔት ጸጋዬ ገብረ መድኅን የሕይወት ታሪክ። ጃጃው ማተሚያ ቤት፣ 2017 ዓም ...

ጭር ሲል አንወድም?

ጭር ሲል አንወድም? በሙሉጌታ ቢያዝን “እንዴት አደራችሁ፣ቅድምም አሁንም፣ያለንበት ዘመን አያስተማምንም”፡፡ ታክሲ ውስጥ ነኝ፡፡ በአንድ ወንበር ላይ ለሦስት ኾነን እንደ ሰርዲን ታጭቀን ወደምንሔበት እንጓዛለን፡፡ ዳር ላይ ነበር የተቀመጥኩት፡፡...

የአንድ ቀን ማስታወሻ

ሙሉጌታ ቢያዝን እነሆ ሀገሩን ጥሎ ሊበር ነው፡፡ መሔዱ እርግጥ ሲኾን ሆዱን ባር ባር አለው፡፡ ከአጥሩ ማዶ ቆመው እጃቸውን ጭራሮ አስመስለው የሚሰናበቱትን ቤተሰዎቹን ሲያይ እንባ በዐይኑ...

መቸና እንዴት ይሆን?

ጠገናው ጎሹ ከረጅሙ ታሪክ በቅጡ ተምረንክፉውን በማረም በጎውን አፅንተንእንዲመጥን አርገን ላለንበት ዘመንለስሜት ፈረሱ ልጓም አበጅተንከምር ተፀይፈንየውድቀት አባዜንደግሞም በልክ አርገንከየእለት ክስተት ጋር መሞቅ መቀዝቀዝንከምር እምቢ ብለንመከራ...

“ተአምር ነው!” ይለናል (ጠገናው ጎሹ)

ጠገናው ጎሹ እጅግ ለከረፋ ፖለቲካ ሥርዓትለተጨማለቀ በጎሳ ደም ስሌትእንተሳሰብ ባይ በአጥንትና ጉልጥምትለህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ለሚሉትለእኩያን ስብስብ ለደደቦች ህብረትአገርን ለተካው በመንደር ማንነትመርዙን ለተከለው በአገር አፍራሽነትሲታጭ በካድሬነትለፖለቲካ...

አይ ኢትዮጵያ፤ አይ ሀገሬ

አይ ኢትዮጵያ፤ አይ ሀገሬአይ ኢትዮጵያ፤ አይ ሀገሬበሁዳዴ ታላቁን ጦምልጡምልሽ፤ ልሳልልሽላብራ ጥዋፍ፤ ላጢስ ዕጣንእቤተ ክርስቲያንበጉልበቴ ልሂድልሽከፈጣሪ ልማልድሽይህን ተኩላ፤ የቀን አውሬበሃይለ መለኮትፈጥኖ ደርሶ ቢነቅልልሽ፤አይ ኢትዮጵያ፤ አይ...

የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ገድል በአፍሪካ/ኮንጎን በወፍ በረር!!

(ይህ ጽሑፍ ማስታወሻነቱ፡- በተባበሩት መንግሥታት የኮንጎ ሰላም አስከባሪ የጦር አባል ለነበሩት ኢትዮጵያውያን ጀግኖች፤ ለጀግናው ለኮ/ል ካሣ ገ/ማርያም፤ ለኮ/ል መንገሻ ወ/ኪዳን፣ ለ5ቱ ዓመት አርበኛና የኮንጎ...
spot_img

Latest articles

Newsletter